Exodus 12:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ድማ ቅዱስ ኣኼባ ኪኸውን፡ ኣብታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ቅድስቲ ኣኼባ ይግበረልኩም። ብዘይካ እቲ ነፍሲ ወከፍ ክበልዖ ዘለዎ፡ ብኣኻትኩም ጥራይ ዝፍጸም፡ ዝኾነ ይኹን ስራሕ ኣብኦም ክስራሕ ኣይክእልን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የመ​ጀ​መ​ሪ​ያ​ዪቱ ቀን ቅድ​ስት ትባ​ላ​ላች፤ እን​ዲ​ሁም ሰባ​ተ​ኛዋ ቀን ቅድ​ስት ትሁ​ን​ላ​ችሁ፤ ለነ​ፍስ ከሚ​ሠ​ራው ሥራ ሁሉ በቀር ማና​ቸ​ው​ንም ሥራ ሁሉ አት​ሥሩ
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመጀመሪያውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ እንዲሁም በሰባተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሆንላችኋል። ከሚበላው በቀር በእነርሱም ምንም አትሠሩም፥ ይህንም ብቻ ታደርጉታላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመጀመሪያውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ እንዲሁም በሰባተኛውም ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ይሆንላችኋል። ለሁሉም ሰው የሚሆን የሚበላ ካልሆነ በቀር በእነርሱ ቀናት ምንም አትሥሩ፥ ይህንም ብቻ ታደርጋላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኮይሮ ጋላስ ጌሻ ሽቁዋ ሺቅተ፤ ሀራ ጌሻ ሽቁዋ ቃይ ላፑን ጋላሳን ሺቅተ፤ አሳይ ማናዉ ቁማ ካናዋፐ አትና፥ ሀ ጋላሳ ኡባን አይነ ኦፕተ፤ ህንተንቱ ኦናባይ ሄዋ ጻላላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Koyro gallassi geeshsha shiik'uwaa shiik'ite; hara geeshsha shiik'uwaa k'ay laappuntsa gallassan shiik'ite; Asay maanaw k'umaa katsanawaappe attina, ha gallassaa ubbaan ayinne ootsoppite; hinttenttu ootsanabay hewaa s'alala.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Koyro gallas geeshsha duulata shiiqite; hara geeshsha duulata qasse laappunththa gallas shiiqite; asay wuri maanaas quma kaththofe attiin he gallassata ubbaan aykkoka ooththofte; intte ooththana miishshi hessa xalla.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኮይሮ ጋላስ ጌሻ ዱላታ ሺቂቴ፤ ሃራ ጌሻ ዱላታ ቃሴ ላፑን ጋላስ ሺቂቴ፤ ኣሳይ ዉሪ ማናስ ቁማ ካፌ ኣቲን ሄ ጋላሳታ ኡባን ኣይኮካ ኦፍቴ፤ ኢንቴ ኦና ሚሺ ሄሳ ጻላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኮይሮ ጋላሳንነ ላፑን ጋላሳን ጎይናናዉ ሺቅተ። ሄ ጋላሳታን አይብ ኦሶካ ኦፍተ፥ ሽን ካ ካናዉ ዳንዳኤታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Koyro gallasaninne laapuntha gallasan goyinnanaw shiiqite. He gallasatan aybi oosoka oothopite, shin kathi kathanaw danda7eeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በመጀመሪያውና በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ አድርጉ። በእነዚህ ቀናት ምንም ዐይነት ሥራ አትሥሩ፤ የምትሠሩት ሥራ ቢኖር ለእያንዳንዱ ምግብ ማዘጋጀት ብቻ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም ሰባት ቀኖች በመጀመሪያውና በሰባተኛው ቀን የተቀደሰ ጉባኤ ታደርጋላችሁ፤ በነዚያም ቀኖች ምግባችሁን ከማዘጋጀት በቀር ምንም ሥራ አትሠሩም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብቐዳመይቲ መዓልትን ብሻውዐይቲ መዓልትን ቅዱስ ጉባኤ ግበሩ። በዘን መዓልቲታት እዚኣተን እቲ ንነፍሲ ወከፍ ዝኣክል ናይ ዕለት ምግቢ ምቕራብ እንተ ዘይኮይኑ፥ ኣይትስርሑ።
Amharic Tigrinya 2011 በታ ቐዳመይቲ መዓልቲ ቅዱስ ኣኼባ፡ በታ ሳብዐይቲ መዓልቲ ድማ ቅዱስ ኣኼባ፡ በታ ይኹነልኩም። ብኣታተን ገለ ዕዩ ኣይገበር። እቲ ንነፍስ ወከፍ ዚበልዖ ንሱ ጥራይ ይተዐየየልኩም።