Exodus 11:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ብዘላ ምድሪ ግብጺ ኸኣ ከምዚ ዘይነበረን ዘይከውንን ዓብዪ ኣውያት ኪኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በግብፅም ሀገር ሁሉ አስቀድሞ እንደ እርሱ ያልሆነ፥ ኋላም ደግሞ እንደ እርሱ የማይሆን ታላቅ ጩኸት ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በግብፅም አገር ሁሉ አስቀድሞ እንደ እርሱ ያልሆነ ኋላም ደግሞ የማይሆን ታላቅ ጩኸት ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በግብጽ ምድር ሁሉ አስቀድሞ እንደ እርሱ ያልሆነ ኋላም ደግሞ የማይሆን ታላቅ ለቅሶ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ግብጼ ቢታ ኡባን ሀዋፐ ካሰ ባጋን ሀንቤናነ ስንፐካ ሀነና ዎልቃማ ዬኩ ዬከታናዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gibs'e biittaa ubbaan hawaappe kase baggan hanibeennanne sintsappekka hanenna wolk'k'aama yeekuu yeekettanawaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe biitta ubbaan hayssafe kase gidiin woykko sinththafekka hanontta yeehoy yeekettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊብጼ ቢታ ኡባን ሃይሳፌ ካሴ ጊዲን ዎይኮ ሲንፌካ ሃኖንታ ዬሆይ ዬኬታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግብፀ ቢታ ኡባን ሄሳፈ ካሰካ ስንፈካ ሀኖና ግታ ዬሆይ ዬኬታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gibxe biitta ubban hessafe kaseka sinthafeka hanonna gita yeehoy yeekeettana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በግብፅ ምድር ሁሉ ከዚህ በፊት ያልተሰማ ወደ ፊትም የማይሰማ ታላቅ ዋይታ ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በግብጽ ምድር ሁሉ ላይ ከዚህ በፊት ያልነበረ ወደ ፊትም የማይኖር ታላቅ ለቅሶ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ኵላ ሃገር ግብፂ ኸዓ ቕድሚኡ ኾነ ድሕሪኡ ተርእዩ ዘይፈልጥ ብርቱዕ ዋይ ዋይታ ክኸውን እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ኩላ ሀገር ግብጺ ኸኣ ከምኡ ዝበለ ከቶ ዘይኮነ መሊሱ ድማ ከምኡ ዝበለ ዝይከውን ዓብዩ ዋይዋይታ ኪኸውን እዩ። |