Exodus 10:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ ዘይኰይኑ፡ ንህዝበይ ምፍናው እንተ ኣቢኹም፡ ርኣዩ፡ ጽባሕ ነቶም ኣንበጣ ናብ ግዝኣትኩም ከእትዎም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሕዝ​ቤን ለመ​ል​ቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ፥ ነገ በዚህ ጊዜ በተ​ራ​ራ​ዎ​ችህ ሁሉ ላይ አን​በ​ጣን አመ​ጣ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሕዝቤን ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ ነገ በአገርህ አንበጣዎችን አመጣለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሕዝቤን ለመልቀቅ እንቢ ብትል ግን፥ እነሆ እኔ ነገ በአገርህ አንበጣዎችን አመጣለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ኡንቱንታ የደናን እጾፐ፥ ነ ቢታ ቦላ ታን ዎንት ቦልያ አሀና፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni unttuntta yeddennan is's'ooppe, ne biittaa bolla Taani wontti booliyaa ahana;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni istta yeddontta ixxiko wonto ta ne biittaa bolla boole yeddana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ኢስታ ዬዶንታ ኢጺኮ ዎንቶ ታ ኔ ቢታ ቦላ ቦሌ ዬዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ኤንታ የዶ እፅኮ፥ ዎንቶ ነ ቢታ ቦላ ታኒ ቦለ የዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni enta yedo ixiko, wonto ne biitta bolla taani boole yeddana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዳይሄዱ ብትከለክላቸው ነገ በአገርህ ላይ አንበጣዎችን አመጣለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእምቢተኛነትህ ብትጸና ግን እነሆ፥ በነገው ቀን የአንበጣ መንጋ በአገርህ ላይ እንዲመጣ አደርጋለሁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንህዝበይ ክኸዱ እንተ ዘይሰዲድካዮም ግና፥ እንሆ ፅባሕ ናብ ምድርኻ ኣንበጣ ኸምፅእ እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻ ንህዝበይ ምሕዳጉ ኣንተ ኣቤኻ ግና እንሆ ጽባሕ ናብ ምድርኻ ኣንበጣ ኸምጽእ እየ።