Exodus 10:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓንሳእ እዚኣ ንሓጢኣተይ ይቕረ በለለይ፡ ነዚ ሞት እዚ ኻባይ ኬርሕቐለይ ድማ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ለምኖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁን እን​ግ​ዲህ እን​ደ​ገና በዚህ ጊዜ ብቻ ኀጢ​አ​ቴን ይቅር በሉኝ፤ ይህ​ንም ሞት ብቻ ከእኔ ያነ​ሣ​ልኝ ዘንድ ወደ አም​ላ​ካ​ችሁ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸል​ዩ​ልኝ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁን እንግዲህ በዚህ ጊዜ ብቻ ኃጢአቴን ይቅር በሉኝ፥ ይህንም ሞት ብቻ ከእኔ ያነሣልኝ ዘንድ አምላካችሁን እግዚአብሔርን ለምኑ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁን እንግዲህ አንድ ጊዜ ብቻ ኃጢአቴን ይቅር በሉኝ፥ ይህንን ሞት ከእኔ እንዲያነሣልኝ ብቻ ጌታ አምላካችሁን ለምኑልኝ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ስም ህንተንቱ ታዉ ታ ናጋራ ሀ እት ገደ ጻላላዉ አቶ ጊተ፤ ሀ ዎያ ቦሻ ታፐ ድጋና ማላ፥ መና ጎዳ ህንተንቱ ጾሳ ዎስተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) simmi hinttenttu taw ta nagaraa ha itti gede s'alalaw atto giite; ha wod'd'iyaa boshaa taappe diggana mala, Med'inaa Godaa hinttenttu S'oossaa woossite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hekko intte tana wurseththa maaro maarite. Ha iita boshaa taappe diggana mala GODAA intte Xoossaa woossite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄኮ ኢንቴ ታና ዉርሴ ማሮ ማሪቴ። ሃ ኢታ ቦሻ ታፔ ዲጋና ማላ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ዎሲቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህዛ ታ ናጋራ ታዉ እስ ቶሆ አቶ ጊተ። ሀ ይስያ ጋዱዋ ታፐ ድጋና መላ ጎዳ ህንተ ፆሳ ዎስተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hiza ta nagara taw issi toho atto giite. Ha dhaysiya gaduwa taape diggana mela Godaa hinte Xoossaa woossite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ አሁን አንድ ጊዜ ደግሞ ኀጢአቴን ይቅር በሉኝና ይህን ቀሣፊ መዓት እንዲያስወግድልኝ አምላካችሁን እግዚአብሔርን (ያህዌ) ለምኑልኝ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህስ እነሆ፥ አንድ ጊዜ ብቻ በደሌን ይቅር እንድትሉኝ እለምናችኋለሁ፤ ይህን ከባድ ቅጣት ከእኔ እንዲያስወግድም አምላካችሁን እግዚአብሔርን ለምኑልኝ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ ግና ነዛ ጊዜ እዚኣ ጥራሕ በይዛኻትኩም በደለይ ይቕረ በሉለይ። ነዝ ሞት እዙይ ካባይ ከርሕቐለይ ጥራሕ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ለምኑለይ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ግና እዛ ጊዜ እዚኣ ጥራይ፡ በጃኻ በደልይ ሕደገለይ። እዚ ሞትዚ ጥራይ ኬርሕቐለይ ድማ ንእግዚኣብሄር ለመነ።