Exodus 10:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ፈርኦን ብታህዋኽ ንሙሴን ንኣሮንን ጸውዖም። ንሱ ድማ፡ ኣነ ኣብ ልዕሊ እግዚኣብሄር ኣምላኽካን ኣብ ልዕሌኻን በደልኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ዖ​ንም ሙሴ​ንና አሮ​ንን በፍ​ጥ​ነት ጠራ፥ “በአ​ም​ላ​ካ​ችሁ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት፥ በእ​ና​ን​ተም ላይ በደ​ልሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን በፍጥነት ጠራ። አምላካችሁን እግዚአብሔርን እናንተንም በደልሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈርዖንም ሙሴንና አሮንን በፍጥነት አስጠራና እንዲህ አላቸው፦ “ጌታ አምላካችሁንና እናንተን በደልሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ ሙሳነ አሮና ኤለካ ጼስሲደ፥ “መና ጎዳ ህንተንቱ ጾሳነ ህንተንታ ታን ናቃድ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Musanne Aaroona ellekka s'eesissiide, «Med'inaa Godaa hinttenttu S'oossanne hinttentta taani naak'k'aad;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kawozikka Musenne Aaroone eeson xeygisidi, «GODAA intte Xoossanne inttena tani qohadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካዎዚካ ሙሴኔ ኣሮኔ ኤሶን ጼይጊሲዲ፥ «ጎዳ ኢንቴ ጾሳኔ ኢንቴና ታኒ ቆሃዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካዎይ ሙሰነ አሮና ኤለስ ፄግስድ፥ “ታኒ ጎዳ ህንተ ፆሳነ ህንተና ናቃስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kawoy Musenne Aarona ellesi xeegisidi, “Taani Godaa hinte Xoossaanne hintena naaqas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ፈርዖን ሙሴንና አሮንን በፍጥነት አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “በአምላካችሁ በእግዚአብሔር (ያህዌ) በእናንተም ላይ ኀጢአት ሠርቻለሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡም ሙሴንና አሮንን በፍጥነት አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “አምላካችሁን እግዚአብሔርንና እናንተን በድያለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ፈርዖን ንሙሴን ንኣሮንን ቀልጢፉ ፀዊዑ፥ “ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩምን ንኣኻትኩምን በደልኩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ ፈርኦን ንሙሴን ንእሮንን ቀልጢፉ ጸዊዑ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ንኣኻትኩምን በደልኩ።