Ecclesiastes 9:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኵሉ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ክፉእ እዩ፡ ንዅሉ ሓደ ፍጻመ ምህላዉ፡ እወ፡ ልቢ ደቂ ሰብ እኳ ብኽፍኣት መሊኡ፡ ብህይወት ከለዉ ድማ ዕብዳን ኣብ ልቦም ኣሎ፡ ድሕሪኡ ድማ ንሳቶም ናብ ምዉታት ኪድ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከፀሓይ በታች የተደረገው ክፉ ሁሉ ለሁሉ ነው፤ የሁሉ ድርሻ አንድ ነውና። ደግሞም የሰው ልጆች ልብ ክፋትን ትሞላለች፥ በሕይወታቸው ሳሉ ሁከት በልባቸው አለ፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሙታን ይወርዳሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንድ ድርሻ ሁሉን እንዲያገኝ ከፀሐይ በታች በተደረገው ሁሉ ይህ ነገር ክፉ ነው፤ ደግሞም የሰው ልጆች ልብ ክፋትን ትሞላለች፥ በሕይወታቸውም ሳሉ እብደት በልባቸው ነው፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሙታን ይወርዳሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለሁሉም አንድ ዓይነት ዕጣ ክፍል መኖሩ ከፀሐይ በታች በሚደረገው ነገር በሙሉ ይህ ክፉ ነው፥ ደግሞም የሰው ልጆች ልብ በክፋት ተሞልታለች፥ በሕይወታቸውም ሳሉ እብደት በልባቸው ውስጥ ይኖራል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሙታን ይወርዳሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሳ ኡባ ካጫይ እቱዋ ግድያዌ፥ ሀ ሳኣን ደእያ ሀራ ኢታተካ ማላ ዳሮ ኢታ። አስ ደኡዋን ደኤዳ ላይን ኡባን አ ዎዛናይ ኢታተንነ ጎሻን ኩሚደ ደኤ፤ ዉርሰን ሀይቂ አጌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Asaa ubbaa kaac'ay ittuwaa gidiyaawe, ha sa'aan de'iyaa hara iitatetsaakka mala daro iita. Asi de'uwaan de'eedda laytsan ubbaan Aa wozanay iitatetsaaninne gooshshan kumiide de'ee; wurssetsan hayk'k'i aggee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salo gufanththon ubbaa bolla gakkiza iitateththi hayssa; ubbaas wurseththa qaaday issino; hessafe bollarakka asa wozinay iitateththan kumidessinne gooyides; wurseththankka hayqqida asan gayttees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎ ጉፋንን ኡባ ቦላ ጋኪዛ ኢታቴ ሃይሳ፤ ኡባስ ዉርሴ ቃዳይ ኢሲኖ፤ ሄሳፌ ቦላራካ ኣሳ ዎዚናይ ኢታቴን ኩሚዴሲኔ ጎዪዴስ፤ ዉርሴንካ ሃይቂዳ ኣሳን ጋይቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሳ ኡባ ቃዳይ እስኖ ግደይስ፥ ሀ ሳአን ደእያ ሀራ ኢታተ መላ ዳሮ ኢታ። አስ ደኦን ደእዳ ላይ ኡባን እያ ዎዛናይ ኢታተንነ ጎሻተን ኩምድ ደኤስ፤ ዉርሰን ሀይቅድ አጌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asa ubbaa qaaday issino gideysi, ha sa7an de7iya hara iitatethaa mela daro iita. Asi de7on de7ida laytha ubban iya wozanay iitatethaninne gooshshatethan kumidi de7ees; wursethan hayqidi aggees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከፀሓይ በታች በሁሉም ላይ የሚሆነው ክፋት ይህ ነው፤ የሁሉም የመጨረሻ ዕጣ ፈንታ አንድ ነው። በዚህም ላይ የሰዎች ልብ በክፋት የተሞላ ነው፤ በሕይወት እያሉም በልባቸው ውስጥ እብደት አለ፤ በመጨረሻም ወደ ሙታን ይወርዳሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የሁሉም ዕድል ፈንታው አንድ ዐይነት ነው፤ ይህም በዓለም እንደሚደረገው እንደማንኛውም ነገር ሁሉ እጅግ የከፋ ነው፤ ሰዎችም በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ አእምሮአቸው በክፋትና በእብደት የተሞላ ሆኖ በመጨረሻ ይሞታሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዘሎ ኽፉእ ነገር ናይ ኵላቶም ብፅሒቶም ሓደ ምዃኑ እዩ። እምበኣር ልቢ ደቂ ሰብ ክፍኣት መሊኡ እዩ፤ ብህይወቶም እንተለዉ ድማ ዕብዳን ኣብ ልቦም ኣሎ፤ ድሕሪዙይውን ናብ ሙታን ይወርዱ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ በቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዘበለ ንኹላቶም ሓንቲ ብጽሒት ምብጻሕስ እኩይ እዩ። እምበአርሲ ልቢ ደቂ ሰብ እኩይ መሊኡ እዩ፡ ብህይወቶም ከለው ድማ፡ ዕብዳን ኣብ ልቦም አሎ፡ ድሕርዚውን ናብ ምውታት ይኸዱ። |