Ecclesiastes 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እዚ ዅሉ፡ ጻድቃንን ለባማትን ግብሩን ኣብ ኢድ ኣምላኽ ከም ዘሎ፡ እዚ ዅሉ ክእውጅ ብልበይ ሓሰብኩ። ካብ ኩሉ ኣብ ቅድሚኦም ዘሎ ፍቕሪ ወይ ጽልኢ ዝፈልጥ የለን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህን ሁሉ በአ​ን​ድ​ነት ለልቤ ሰጠሁ፥ ጻድ​ቃ​ንና ጠቢ​ባን ሥራ​ዎ​ቻ​ቸ​ውም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ እንደ ሆኑ፥ ይህን ሁሉ ልቤ ተመ​ለ​ከ​ተች፤ ፍቅር ወይም ጥል ቢሆን ሰው አያ​ው​ቅም፥ ሁሉ ወደ ፊታ​ቸው ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጻድቃንና ጠቢባን ሥራዎቻቸውም በእግዚአብሔር እጅ እንደ ሆኑ፥ ይህን ሁሉ እመረምር ዘንድ በልቤ አኖርሁ፤ ፍቅር ወይም ጥል ቢሆን ሰው አያውቅም ሁሉ ወደ ፊታቸው ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጻድቃንና ጠቢባን፥ ሥራዎቻቸውም በእግዚአብሔር እጅ እንደ ሆኑ፥ ይህን ሁሉ እመረምር ዘንድ በልቤ አኖርሁ፥ ፍቅርም ሆነ ጥል ቢሆን ሰው አያውቅም፤ ሁሉም በፊታቸው ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀ ኡባ የዎቱዋባ አዱሳ ዎድያ ታን ቆፔዳዋፐ ጉይያን፥ አዳ ኤራንቻነ ጽሉዋ ግዴዳ አሳቱነ ኡንቱንቱ ኦሶቱ ጾሳ ኩሽያን ደኢኖ ጋደ ቃቻድ፤ ሽን ሲቁ ናግያ፥ እጹ ናግያ ኦንነ ባረና ናግያዋ ካሰቲደ ኤረና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha ubbaa yewotuwaabaa adussa wodiyaa taani k'oppeeddawaappe guyyiyaan, aad'd'eeda eranchchaanne s'illuwaa gideedda asatuunne unttunttu oosotuu S'oossaa kushiyan de'iino gaade k'achchaad; shin siik'uu naagiyaa, is'uu naagiyaa ooninne barena naagiyaawaa kasetiide erenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas ha ubbaa yo7ota ta wozinan qoppada aadho eranchchatinne xilloti ooththiza oosoy Xoossa kushenna; gido attiin asi sinththafe bana naagizayssi siiqo gidiin woykko ixo gidiin erenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ሃ ኡባ ዮኦታ ታ ዎዚናን ቆፓዳ ኣ ኤራንቻቲኔ ጺሎቲ ኦዛ ኦሶይ ጾሳ ኩሼና፤ ጊዶ ኣቲን ኣሲ ሲንፌ ባና ናጊዛይሲ ሲቆ ጊዲን ዎይኮ ኢጾ ጊዲን ኤሬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀ ኡባ ታ ዎዛናን ቆፕዳፐ ጉየ ጭንጫትነ ፅሎት፥ ኤንታ ኦሶት ፆሳ ኩሸን ደኦሶና ጋዳ ኩያስ። ሽን ሲቆ ግድን ዎይኮ እፆ አይብ እያ ናግያኮ ኦንካ ኤረና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha ubbaa ta wozanan qopidaape guye cincatinne xilloti, enta oosoti Xoossa kushen de7oosona gada kuuyas. Shin siiqo gidin woyko ixo aybi iya naagiyako oonika erenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለዚህ ይህን ሁሉ በልቤ አስቤ እንዲህ አልሁ፤ ጻድቃንና ጠቢባን የሚሠሩትም ሥራ በእግዚአብሔር እጅ ነው፤ ነገር ግን ፍቅር ይሁን ወይም ጥላቻ የሚጠብቀውን ማንም አያውቅም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ ነዚህ ሁሉ ነገሮች ለረጅም ጊዜ በብርቱ ካሰብኩ በኋላ የደጋግና የጥበበኞች ሰዎችን ሥራ በእግዚአብሔር እጅ እንደ ሆነ ተረዳሁ፤ ስለዚህ ወደፊት የሚገጥመውን ነገር ፍቅርም ሆነ ጥላቻ አስቀድሞ የሚያውቅ ሰው የለም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባ እዙይ ኣፀቢቐ ሓሰብኩ። ፃድቃንን ጥበበኛታትን፥ ኵሉ ዝሰርሕዎን፥ ኣብ ኢድ እግዚኣብሄር ከም ዝኾነ፥ ነዝ ዅሉ ኽምርምር ብልበይ ሓሰብኩ፤ ፍቕሪ ወይ ፅልኢ ይኹን ሰብ ኣይፈልጥን፤ ኵሉ ኣብ ቅድሚኣቶም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ጻድቃንን ጥበበኛታትን ምስናይ ተግባሮም ኣብ ኢድ ኣምላኽ ከም ዝኾኑ፡ ነዚ ኹሉ ምእንቲ ኽዕዘብ፡ ንልበይ ኣቕናዕክዎ። ሰብሲ ፍቕሪ ወይስ ጽልኢ ኣይፈልጥን፡ ኩሉ ኣብ ቅድሚኦም እዩ።