Ecclesiastes 8:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚ ዅሉ ርእየ፡ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዅሉ ዕዮ ድማ ልበይ ኣዋፈርክዎ፡ ሓደ ንኻልእ ንርእሱ ጕድኣት ዚገዝኣሉ ጊዜ ኣሎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይህን ሁሉ በአንድነት አየሁ፥ ከፀሓይም በታች ወደ ተደረገው ሥራ ሁሉ ልቤን ሰጠሁ፤ ሰውም ሰውን ለመጕዳት ገዥ የሚሆንበት ጊዜ አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህን ሁሉ አየሁ፥ ከፀሐይም በታች ወደ ተደረገው ሥራ ሁሉ ልቤን ሰጠሁ፤ ሰው ሰውን ለመጕዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህን ሁሉ አየሁ፥ ከፀሐይም በታች ወደ ለተደረገው ሥራ ሁሉ ልቤን ሰጠሁ፥ ሰው ሰውን ለመጉዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳሉዋ ጉፋንን ሀንያዋ ኡባ ታን አኬካደ ቆፕያ ዎደ፥ እት አሳይ ባረዉ ሞድያ ማታ ሀራ አሳ ቆሀናዉ ጎኤትያዋ በኣድ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saluwaa gufantsan haniyaawaa ubbaa taani akeekaade k'oppiyaa wode, itti Asay barew mooddiyaa maataa hara asaa k'ohanaw go'ettiyaawaa be'aad. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salo gufanththon haniza miish ubbaa tani pilgga be7adis; asi as qohanaas daannatiza wodey dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎ ጉፋንን ሃኒዛ ሚሽ ኡባ ታኒ ፒልጋ ቤኣዲስ፤ ኣሲ ኣስ ቆሃናስ ዳናቲዛ ዎዴይ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳሎፐ ጋርሳን ሀንያባ ኡባ ታኒ አኬካዳ ቆፕያ ዎደ አስ ባዉ ደእያ ማታ ሀራ አስ ቆሀናዉ ጎኤተይሳ በአስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Salope garsan haniyaba ubbaa taani akeekada qopiya wode asi baw de7iya maata hara asi qohanaw go7eteysa be7as. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከፀሓይ በታች የተሠራውን ሁሉ በአእምሮዬ መርምሬ፣ ይህን ሁሉ አየሁ። ሰው ሰውን ለመጕዳት ገዥ የሚሆንበት ጊዜ አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህ ዓለም የሚካሄደውን ሁናቴ በጥሞና ስመለከት ይህን ሁሉ አስተዋልኩ፤ አንድ ሰው ሌላውን ሰው ለመጒዳት ሥልጣን የሚኖረው ለምንድን ነው? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ዅሉ ረአኹ፤ ናብቲ ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዝግበር ግብሪ ኸዓ ልበይ ኣቕናዕኹ፤ ሰብ ንሰብ ክጐድእ ገዛኢ ዝኾነሉ ጊዜ ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚ ኹሉ ርኤኹ፡ ናብቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዘበለ ግብሪ ኣቢለ ኸአ ልበይ ኣቕናዕኩ፡ ሰብ ኣብ ልዕሊ ሰብ ንጉድኣት ዚስልጥንሉ ጊዜ ኣሎ። |