Ecclesiastes 8:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰብ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ካብ ምብላዕን ምስታይን ምሕጓስን ዝሓይሽ የልቦን እሞ፡ ሓጐስ ኣመስገንኩ። እግዚኣብሄር ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዝህቦ መዓልትታት ህይወቱ ካብ ጻዕሩ ምስኡ ክትጸንሕ እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሚበላውና ከሚጠጣው፥ ደስም ከሚለው በቀር ለሰው ከፀሓይ በታች ሌላ መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፤ ይህም ከፀሓይ በታች ከድካሙ እግዚአብሔር በሕይወቱ ዘመን ለእርሱ የሰጠው ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሚበላውና ከሚጠጣው ደስም ከሚለው በቀር ለሰው ከፀሐይ በታች ሌላ መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፤ ከፀሐይም በታች ከድካሙ እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ይህ ደስታው ከእርሱ ጋር ይኖራል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከመብላትና ከመጠጣት፥ ደስም ከመሰኘት በቀር ለሰው ልጅ ከፀሐይ በታች ሌላ ምንም መልካም ነገር የለውምና እኔ ደስታን አመሰገንሁ፥ ይህም እግዚአብሔር ከፀሐይም በታች በሰጠው በሕይወቱ ዘመን በድካሙ ከእርሱ ጋር ይኖራል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አሳይ ባረ ደኡዋን ናሸቶፐ ሎአ ጋደ ቆፋ እማይ፤ አያዉ ጎፐ፥ አሳይ ምያዋፐ፥ ኡሽያዋፐነ ባረና ናሸችያዋፐ አዳ ሎኦባይ አዉ ሳሉዋፐ ጋርሳ ባጋና ሀራይ ባዋ። ጾሳይ አዉ እሜዳ ላይን እ ዳቡሪደ ደሜዳዋን ሄዋዳን ኦፐ፥ ናሸታናዉ ዳንዳዬ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Asay bare de'uwaan nashetooppe lo"a gaade k'ofaa immay; ayaw gooppe, Asay miyaawaappe, ushiyaawaappenne barena nashechchiyaawaappe aad'd'eeda lo"obay aw saluwaappe garssa baggana haray baawa. S'oossay aw immeedda laytsan I daaburiide demmeeddawaan hewaadan ootsooppe, nashetanaw danddayee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salo gufanththon asas muussafe, ushshafenne ufayeteththafe aadhdhiza hara miishshi baynda gishshas ba de7o layththan ufayeteththi lo7o gadis; hessa gishshas Xoossi salo gufanththon izas immida layththatan izi ba ooson ufayettana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎ ጉፋንን ኣሳስ ሙሳፌ፥ ኡሻፌኔ ኡፋዬቴፌ ኣዛ ሃራ ሚሺ ባይንዳ ጊሻስ ባ ዴኦ ላይን ኡፋዬቴ ሎኦ ጋዲስ፤ ሄሳ ጊሻስ ጾሲ ሳሎ ጉፋንን ኢዛስ ኢሚዳ ላይታን ኢዚ ባ ኦሶን ኡፋዬታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ምያባፐ፥ ኡያባፐነ ባና ኡፋይስያባፐ አድ ሎኦባይ ሳሎፐ ጋርሳን ሀር ባይና ግሾ፥ አስ ባ ደኦን ኡፋይትኮ ሎኦ ጋስ። ፆሲ እያዉ እምዳ ላይን እ ዳቡርድ ደምዳባን ኡፋይታናዉ ዳንዳኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi miyabaape, uyabaapenne bana ufaysiyabape aadhidi lo77obay salope garsan hari bayna gisho, asi ba de7on ufaytiko lo77o gas. Xoossi iyaw immida laythan I daaburidi demmidaban ufaytanaw danda7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለሰው፣ ከፀሓይ በታች ከመብላት፣ ከመጠጣትና ከመደሰት ሌላ የተሻለ ነገር ስለሌለ፣ በሕይወት ደስ መሰኘት መልካም ነው አልሁ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ከፀሓይ በታች በሰጠው የሕይወት ዘመኑ ሁሉ በሥራው ደስታ ይኖረዋል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሰው በዚህ ዓለም ሲኖር የተሰጠው ዕድል ፈንታ መብላት፥ መጠጣትና ራሱን ማስደሰት መሆኑን አረጋገጥኩ፤ እግዚአብሔር በዚህ ዓለም በሰጠው ዘመን፥ ሰው ሁሉ ሠርቶ ያገኘውን ሀብት በዚህ ዐይነት ይደሰትበታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሰብስ ካብ ምብላዕን ምስታይን ምሕጓስን ዝበልፅ የብሉን እዩ እሞ፥ ኣነ ንታሕጓስ ኣመስገንኩ። ስለዙይ በተን እግዚኣብሄር ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዝሃቦ መዓልቲታት ህይወቱ እናፀዓረ ኽሕጐስ ይግብኦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሰብሲ ኻብ ምብላዕን ምስታይን ምሕጓስን ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚሐይሽ የብሉን እሞ፡ ንታሕጓስ አመስገንኩ፡ እዚውን ኣብ ጻዕሩ በተን ኣምላኽ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚህቦ መዓልትታት ህይወቱ ትርፉ እዩ። |