Ecclesiastes 8:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ፍርዲ ኣብ ክፉእ ተግባር ቀልጢፉ ስለ ዘይፍጸም፡ ስለዚ ልቢ ደቂ ሰብ ምሉእ ብምሉእ ናብ ክፉእ ይቐንዕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ክፉን ከሚያደርጉ ወገን ፈጥኖ ክርክርን የሚያደርግ የለምና፤ ስለዚህ የሰው ልጆች ልብ በእነርሱ ክፉን ለመሥራት ጠነከረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይፈረድምና ስለዚህ በሰው ልጆች ውስጥ ልባቸው ክፉን ለመሥራት ጠነከረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በክፉ ሥራ ላይ ፈጥኖ ፍርድ አይበየንምና በሰው ልጆች ልብ ውስጥ ክፉን መሥራት ጠነከረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አስ ሀልቺደ ኢታባ ኦያ ጋሱ፥ ኢታባ ኦዳ አሳቱዋ ኤለካ ሙርያባይ ባይና ድራሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aassi halchchiide iitabaa ootsiyaa gaasuu, iitabaa ootseedda asatuwaa ellekka muriyaabay baynna diraassa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iita ooththida asa bolla eeson pirdontta aggiko asa wozinay iita ooththana halchchon kumees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢታ ኦዳ ኣሳ ቦላ ኤሶን ፒርዶንታ ኣጊኮ ኣሳ ዎዚናይ ኢታ ኦና ሃልቾን ኩሜስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ቆፕድ ኢታባ ኦያ ጋሶይ፥ ኢታባ ኦዳ አሳታ ኤለስድ ሴረይ ባይና ግሾሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi qopidi iitabaa oothiya gaasoy, iitabaa oothida asata ellesidi seerey bayna gishosa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በወንጀል ላይ ባፋጣኝ ፍርድ ካልተሰጠ፣ የሰዎች ልብ ክፉን በማድረግ ዕቅድ ይሞላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰዎች ሆን ብለው ወንጀል የሚሠሩት ለምንድን ነው? የዚህ ምክንያት ሌላ ሳይሆን ወንጀል በሚሠሩ ሰዎች ላይ ፈጣን የቅጣት ፍርድ ባለመሰጠቱ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክፉእ ግብሪ ብቕልጡፍ ኣይፍረድን እዩሞ፥ ስለዙይ ልቢ ደቂ ሰብ ክፉእ ንምግባር ዝተረረ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እኩይ ግብሪ ብቕልጡፍ ኣይፈርድን እዩ እሞ፡ ስለዚ ልብቢ ደቂ ሰብ እኩይ ንምግባር ብሃቐና መልኤ። |