Ecclesiastes 7:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ፡ እዚ ረኺበዮ፡ ይብል እቲ ሰባኺ፡ ነቲ ጸብጻብ ክፈልጥ፡ በብሓደ እናቖጸርኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነሆ፥ ይህን ነገር አገ​ኘሁ ይላል ሰባ​ኪው፥ መደ​ም​ደ​ሚ​ያን ለማ​ግ​ኘት አን​ዲ​ቱን በአ​ን​ዲቱ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ መደ​ም​ደ​ሚያ እደ​ርስ ዘንድ ብመ​ረ​ምር፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንዱን በአንዱ ላይ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ መደምደሚያ እደርስ ዘንድ፥ እነሆ፥ ይህን ነገር አገኘሁ ይላል ሰባኪው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አንዱን በአንዱ ላይ ጨምሬ ወደ ነገሩ ሁሉ ትርጒም እደርስ ዘንድ፥ እነሆ፥ ይህን ነገር አገኘሁ ይላል ሰባኪው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤራንቻይ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ታን ካላ ካላደ፥ ፕልጋ ጼላደ፥ ሀራ ደሜዳዌ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Eranchchay hawaadan yaageedda; «Taani kaala kaalaade, pilgga s'eellaade, haraa demmeeddawe hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Aadho eranchchazi, «Tani kaalla pilgga xeellada demmida hara miishshi hayssafe kaallizayssa. Yo7oti hanizayssa hiillateththan pilggidi demmanaas issaa issaa bolla gujjo;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣ ኤራንቻዚ፥ «ታኒ ካላ ፒልጋ ጼላዳ ዴሚዳ ሃራ ሚሺ ሃይሳፌ ካሊዛይሳ። ዮኦቲ ሃኒዛይሳ ሂላቴን ፒልጊዲ ዴማናስ ኢሳ ኢሳ ቦላ ጉጆ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አስታማረይ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ታኒ ፕልጋዳ ደምዳባይ ሀይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Astamaarey haysada yaagis; “Taani pilgada demmidabay haysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰባኪው እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ መርምሬ ያገኘሁት ነገር ይህ ነው፤ “የነገሮችን ብልኀት መርምሮ ለማግኘት፣ አንዱን በአንዱ ላይ በመጨመር፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጥበበኛው እንዲህ አለ፦ “እነሆ፦ በተከታታይ መርምሬ ያገኘሁት ሌላ ነገር ደግሞ ይህ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሰባኺ ኸምዙይ ይብል፦ ናብቲ መወዳእታ ኽበፅሕ በብሓደ እናመርመርኩ፥ እንሆ፥ እዙይ ረኸብኩ፦
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ሰባኺ ድማ፡ ናብ ምስትውዓል ክበጽሕስ በብሓደ እናሐዝኩ፡ እንሆ እዚ ረኸብኩ፡ ይብል።