Ecclesiastes 7:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብመዓልቲ ብልጽግና ተሓጐሱ፡ ብመዓልቲ ጸበባ ግና ኣስተውዕሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በመልካም ቀን ደስ ይበልህ ፤ በክፉም ቀን ተመልከት፤ ሰው ከእርሱ በኋላ መርምሮ ምንም እንዳያገኝ እግዚአብሔር ይህንም ያንም እንደዚያ ሠራ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በመልካም ቀን ደስ ይበልህ፤ በክፉም ቀን ተመልከት፤ ሰው ከእርሱ በኋላ መርምሮ ምንም እንዳያገኝ እግዚአብሔር ይህንም ያንም እንደዚያ ሠርቶአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በመልካም ቀን ደስ ይበልህ፥ በክፉም ቀን ተመልከት፥ ሰው ከእርሱ በኋላ መርምሮ ምንም እንዳያገኝ እግዚአብሔር ይህንንም ያንንም እንዲሁ ሠርቶአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ነዉ ኡባባይ ጊጌዳ ዎድያን ናሸታ፤ ቃይ መቱ ጋክያ ዎድያንካ አኬካ፤ አያዉ ጎፐ፥ ናሸቻ ግድና፥ መቶ ግድና፥ ጾሳይ የድያ ዎድያን ዬ። ሽን ሀቃዌ ካሰቲደ ያነንቶ፥ ኔን ኤራካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | New ubbabay giigeedda wodiyaan nashetta; k'ay metuu gakkiyaa wodiyaankka akeeka; ayaw gooppe, nashshechchaa gidina, meto gidina, S'oossay yeddiyaa wodiyaan yee. Shin hak'awe kasetiide yaanentto, neeni erakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nees wodey lo7ishin ufayetta; gido attiin wodey iitishin hayssa wozinan woththa; Xoossi issaa ooththida mala harakka ooththides; hessa gishshas asi sinththafe hanana miish aykkoka pilggidi erana dandayenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔስ ዎዴይ ሎኢሺን ኡፋዬታ፤ ጊዶ ኣቲን ዎዴይ ኢቲሺን ሃይሳ ዎዚናን ዎ፤ ጾሲ ኢሳ ኦዳ ማላ ሃራካ ኦዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኣሲ ሲንፌ ሃናና ሚሽ ኣይኮካ ፒልጊዲ ኤራና ዳንዳዬና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳእ ጊግዳ ዎደ ኡፋይታ፤ መቶይ ጋክያ ዎደ አኬካ። ኡፋይስ ግድን መቶ ግድን ፆሲ የድያ ዎደን ዬስ። ሽን አዉስ ኮይሮትድ ያነኮ ኔኒ ኤራካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Sa7i giigida wode ufayta; metoy gakiya wode akeeka. Ufaysi gidin meto gidin Xoossi yeddiya woden yees. Shin awusi koyrottidi yaaneko neeni eraka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ጊዜው መልካም ሲሆን፣ ደስ ይበልህ፤ ጊዜው ክፉ ሲሆን ግን ይህን ዐስብ፤ እግዚአብሔር አንዱን እንዳደረገ፣ ሌላውንም አድርጓል፤ ስለዚህ ሰው ስለ ወደ ፊት ሁኔታው፣ ምንም ሊያውቅ አይችልም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ጊዜው መልካም ሲሆን ደስ ይበልህ፤ ጊዜውም ክፉ ሲሆን አስተውል፤ ይህንንም ያንንም ያደረገ እግዚአብሔር ነው፤ ስለዚህ ሰው ማንኛውንም የወደፊት ሁናቴውን ሊያውቅ አይችልም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብመዓልቲ ሓጐስ ደስ ይበልካ፤ ብመዓልቲ መከራ ድማ ኣስተውዕል፤ ሰብ ብድሕሪኡ መርሚሩ ምእንቲ ኸይረክብ እግዚኣብሄር ነዙይን ነቱይን ከምኡ ገበሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በመዓልቲ ጣዕሚ ባህ ይበልካ፡ ብመዓልቲ መከራ ድማ ሕሰብ፡ ሰብ ነቲ ድሕሪኡ ዚኸውን ምእንቲ ኸይፈልጥ፡ ኣምላኽ ነዝን ነተን ገበሮ። |