Ecclesiastes 7:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ዝጠወየ መን እዩ ኬቕንዖ ዚኽእል እሞ፡ ዕዮ ኣምላኽ ርኣዩ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ሥራ ተመ​ል​ከት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጠማማ ያደ​ረ​ገ​ውን ማን ሊያ​ቀ​ናው ይች​ላል?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርን ሥራ ተመልከት፤ እርሱ ጠማማ ያደረገውን ማን ሊያቀናው ይችላል?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእግዚአብሔርን ሥራ ተመልከት፥ እርሱ ጠማማ ያደረገውን ማን ሊያቀናው ይችላል?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አነ ጾሳይ ኦዳዋ አኬካ! ጾሳይ ጌላዬዳባ ኦን ሱርሳናዉ ዳንዳዪ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ane S'oossay ootseeddawaa akeeka! S'oossay geellayeeddabaa ooni suurissanaw danddayii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ane Xoossay ooththidayssa wozinan woththa! Izi bokkasidayssa ooni luulisana dandayzee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣኔ ጾሳይ ኦዳይሳ ዎዚናን ዎ! ኢዚ ቦካሲዳይሳ ኦኒ ሉሊሳና ዳንዳይዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አነ ፆሲ ኦዳባ አኬካ! ፆሲ ጌላይዳባ ኦን ሱርሳናዉ ዳንዳኢ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ane Xoossi oothidaba akeeka! Xoossi geellayidaba ooni suurisanaw danda7ii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ያደረገውን ተመልከት፤ እርሱ ያጣመመውን፣ ማን ሊያቃናው ይችላል?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስቲ የእግዚአብሔርን አሠራር አስተውል፤ እግዚአብሔር ያላቃናውን ማን ሊያቃናው ይችላል?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንግብሪ እግዚኣብሄር ኣስተውዕል፤ ነቲ ንሱ ዘጕበጦ መን ከቕንዖ ይኽእል?
Amharic Tigrinya 2011 ንግብሪ ኣምላኽ ጠምቶ፡ ነቲ ንሱ ዝጎበጦ መንከ የቕንዖ፡