Ecclesiastes 6:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሰብ ኣብዛ ህይወት እዚኣ፡ ንዅሉ እቲ ከም ጽላሎት ዘሕልፎ ከንቱ መዓልትታት እንታይ ከም ዚጠቅም መን ይፈልጥ፧ ከመይሲ ብድሕሪኡ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ እንታይ ከም ዚኸውን መን ይፈልጥ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰው በከንቱ ወራቱ ቍጥርና እንደ ጥላ በሚያሳልፈው ዘመኑ በሕይወቱ ሳለ ለሰው የሚሻለውን የሚያውቅ ማን ነው? ወይስ ለሰው ከፀሓይ በታች ከእርሱ በኋላ የሚሆነውን ማን ይነግረዋል? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው በከንቱ ወራቱ ቍጥርና እንደ ጥላ በሚያሳልፈው ዘመኑ በሕይወቱ ሳለ ለሰው የሚሻለውን የሚያውቅ ማነው? ወይስ ለሰው ከፀሐይ በታች ከእርሱ በኋላ የሚሆነውን ማን ይነግረዋል? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰው በከንቱ የሕይወቱ ቀናት ቍጥር ና እንደ ጥላ በሚያሳልፈው ዘመኑ በሕይወቱ ሳለ ለሰው የሚሻለውን የሚያውቅ ማነው? ወይስ ከፀሐይ በታች ከእርሱ በኋላ የሚሆነውን ለሰው ማን ይነግረዋል? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዳ ግዲደ፥ ኩዋዳን ጮ አያ ጉ ላይ ባረ አሳይ ዎቲደ አናዉ ኮሽንቶ ኤርያዌ ኦኔ? ቃይካ አሳይ ሀይቂደ ብ ክችና፥ ሳሉዋ ጉፋንን ሀናናዉ ደእያዋ አሳዉ ኦዳናዉ ዳንዳይያዌ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hada gidiide, kuwaadan c'oo aad'd'iyaa guutsa laytsaa bare Asay wootiide aatsanaw koshshintto eriyaawe oonee? K'aykka Asay hayk'k'iide bi kichchina, saluwaa gufantsan hananaw de'iyaawaa asaw odanaw danddayiyaawe oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hadanne eesho mala elle aadhdhiza guuththa layththatan asas lo7o miishshi hananayssa erizay oonee? Qasseka izi hayqqidaappe guye salo gufanththon haniza miish izas yootana dandayzay oonee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃዳኔ ኤሾ ማላ ኤሌ ኣዛ ጉ ላይታን ኣሳስ ሎኦ ሚሺ ሃናናይሳ ኤሪዛይ ኦኔ? ቃሴካ ኢዚ ሃይቂዳፔ ጉዬ ሳሎ ጉፋንን ሃኒዛ ሚሽ ኢዛስ ዮታና ዳንዳይዛይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀዳ ግድድ ኩያዳ ጮ አያ ባ ጉ ላይ አስ ዋትድ አናዉ ኮሽያኮ ኤረይ ኦኔ? አስ ሀይቅድ አግን ሳሎፐ ጋርሳን ሀናናዉ ደእያባ አሳስ ኦዳናዉ ዳንዳኤይ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hada gididi kuyada coo aadhiya ba guutha laytha asi waatidi aathanaw koshshiyako erey oonee? Asi hayqidi aggin salope garsan hananaw de7iyaba asas odanaw danda7ey oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰው በሕይወት ሳለ፣ እንደ ጥላ በሚያልፉት ጥቂትና ከንቱ በሆኑት ቀኖቹ፣ ለሰው መልካም የሆነውን የሚያውቅ ማን ነው? እርሱ ከሄደ በኋላስ ከፀሓይ በታች የሚሆነውን ማን ሊነግረው ይችላል? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከንቱ ሆኖ እንደ ጥላ በሚያልፍ ዘመኑ ለሰው የሚበጀውን ነገር የሚያውቅ ማን ነው? ወይስ ከሞተ በኋላ በዚህ ዓለም ምን እንደሚሆን ለሰው ማን ሊነግረው ይችላል? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብዝ ሓፂር፥ ከንቱ፥ ከም ፅላሎት ዝሓልፍ ህይወት ወዲ ሰብ፥ እቲ ዝሐሸ ነገር እንታይ ከም ዝኾነ ዝፈልጥ መን እዩ? ወይ ከዓ ንሰብ ብድሕሪኡ ኣብ ትሕቲ ፀሓይ እንታይ ከም ዝኸውን መን ክነግሮ ይኽእል? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንኸንቱነት ዜብዝሖ ብዙሕ ቃላት እዩ፡ ንሰብ ደአ እንታይ ይጠቕሞ፡ ብህይወቱ ኸሎ፡ በቲ ኸም ጽላሎት ዜሕልፎ ቑጽሪ መዓልትታት ከንቱ ህይወቱ፡ ንሰብ ሰናይ ዚኾኖ ዚፈልጥ መን እዩ፡ ንሰብከ ብድሕሪኡ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚኸውን መን ይነግሮ፡ እምበኣርሲ እቲ ዘሎ ቐደም ብስሙ ተሰምየ፡ ሰብውን እቲ ዝኾኖ ፍሉጥ እዩ፡ ምስቲ ኻብኡ ዚብርትዕ ኪከራኸር ከአ ኣይክእልን። |