Ecclesiastes 5:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ ዝረኣኹዎ ርኣዩ፡ ሓደ ሰብ ነቲ ኣምላኽ ዝህቦ ዅሉ መዓልትታት ህይወቱ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚገብሮ ዅሉ ጻዕሪ ኺበልዕን ኪሰትን፡ ጽቡቕን ባህ ዜብልን እዩ። ግደኡ እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ እኔ ያየሁት መልካምና የተዋበ ነገር፦ ሰው እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ይበላና ይጠጣ ዘንድ፥ ከፀሐይ በታችም በሚደክምበት ድካም ሁሉ ደስ ይለው ዘንድ ነው፤ ይህ ዕድል ፈንታው ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ፥ እኔ ያየሁት መልካምና የተዋበ ነገር ሰው እግዚአብሔር በሰጠው በሕይወቱ ዘመን ሁሉ ይበላና ይጠጣ ዘንድ፥ ከፀሐይ በታችም በሚደክምበት ድካም ሁሉ ደስ ይለው ዘንድ ነው፤ ይህ እድል ፈንታው ነውና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ ሀብትና ንብረት መስጠቱ፥ ከእርሷም ይበላና እድል ፈንታውን ይወስድ ዘንድ በድካሙም ደስ ይለው ዘንድ ሥልጣን መስጠቱ ነው፥ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌ ሄዋ ግዶፐነ፥ ታን አኬኬዳ እት ሎኦባይ ደኤ፤ ሄዌካ ሳሉዋ ጉፋንን ጾሳይ አሳይ ደአናዳን እሜዳ ቃን ላይ ግዶን፥ አሳይ ዳቡራፐ ምያዌ፥ ኡሽያዌነ ናሸትያዌ ሎአነ በስያዋ። አያዉ ጎፐ፥ አ ካጫይ ሄዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewe hewaa gidooppenne, taani akeekeedda itti lo"obay de'ee; hewekka saluwaa gufantsan S'oossay Asay de'anaadan immeedda k'antsa laytsaa giddon, Asay daaburaappe miyaawe, ushiyaawenne nashettiyaawe lo"anne bessiyaawaa. Ayaw gooppe, Aa kaac'ay hewaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Asa qaaday hessa gidida gishshas salo gufanththon Xoossi asi de7ana mala immida qaanththa layththa garsan asi ba daaburda daaburappe muussinne ushshi lo7onne bessizayssa gididayssa ta akeekadis. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሳ ቃዳይ ሄሳ ጊዲዳ ጊሻስ ሳሎ ጉፋንን ጾሲ ኣሲ ዴኣና ማላ ኢሚዳ ቃን ላይ ጋርሳን ኣሲ ባ ዳቡርዳ ዳቡራፔ ሙሲኔ ኡሺ ሎኦኔ ቤሲዛይሳ ጊዲዳይሳ ታ ኣኬካዲስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዛ፥ ታኒ አኬክዳ እስ ሎኦባይ፥ ሳሎፐ ጋርሳን ፆሲ አሳስ እምዳ ቃን ላይን፥ አስ ባ ዳቡራፐ ምድ ኡይድ ኡፋይተይስ ሎኦነ በሲያባ፤ እያ ቃዳይ ሄሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hiza, taani akeekida issi lo77obay, salope garsan Xoossi asas immida qantha laythan, asi ba daaburaape midi uyidi ufayteysi lo77onne bessiyaba; iya qaaday hessa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰው ዕጣው ይህ ስለሆነ፣ እግዚአብሔር በሰጠው በጥቂት ዘመኑ ከፀሓይ በታች በሚደክምበት ነገር ርካታን ያገኝ ዘንድ፣ መብላቱና መጠጣቱም መልካምና ተገቢ መሆኑን ተገነዘብሁ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ እኔ የተመለከትኩት የተሻለ ነገር ቢኖር ሰው በዚህ ዓለም ሳለ እግዚአብሔር በሰጠው አጭር ዕድሜ የደከመበትን ሁሉ በመብላትና በመጠጣት መደሰቱ ነው፤ የሰው ዕድል ፈንታም ይኸው ብቻ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣነ ዘስተብሃልክዎ ሰናይን ግቡእን ነገር፦ ሰብ በቲ እግዚኣብሄር ዝሃቦ ሓፂር መዋእል ህይወቱ ኽበልዕን ክሰትን፥ በቲ ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዝፀዓረሉ ፍረ ፃማኡ ደስ ክብሎን እዩ፤ እዝ ዕድል እዙይ ከዓ ግደኡ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እንሆ፡ ንሰብሲ እዚ ግዲኡ እዩ እሞ፡ በቲ ኣምላኽ ዝሀቦ ቑጽሪ መዕልትታት ህይወቱ ኺበልዕን ኪሰትን፡ በቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚጽዕረሉ ዘበለ ጻዕሪ ጽቡቕ ክርእን እዩ፡ እዚ ኸአ ሰናይን ጽቡቕን ኾይኑ ርኤኽዎ። |