Ecclesiastes 4:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓሻ ኣእዳዉ ዓጺፉ ስጋኡ ይበልዕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰነፍ እጆ​ቹን ኰር​ትሞ ይቀ​መ​ጣል፥ የገዛ ሥጋ​ው​ንም ይበ​ላል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሰነፍ እጆቹን ኮርትሞ ይቀመጣል፤ የገዛ ሥጋውንም ይበላል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አላዋቂ እጆቹን አጥፎ ይቀመጣል፥ የገዛ ሥጋውንም ይበላል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባረ ኩሽያ ጻጺደ፥ ኡት አግያ አዛላይ፥ ኮሻን ሀይቄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bare kushiyaa s'aas'iide, utti aggiyaa azallay, koshaan hayk'k'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Azallay ba kushe idimmi uttees; barkka bana wodhees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣዛላይ ባ ኩሼ ኢዲሚ ኡቴስ፤ ባርካ ባና ዎስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባ ኩሸ እድምድ ኡትያ አዛላይ ኮሻን ሀይቄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ba kushe idimmidi uttiya azallay koshan hayqees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰነፍ እጁን አጣጥፎ ይቀመጣል፤ የገዛ ራሱንም ሥጋ ይበላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እጆቹን አጥፎ የሚቀመጥ ሞኝ ሰው ራሱን በራብ ይገድላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዓሻ ኣእዳዉ ጠሚሩ ይቕመጥ፤ ንገዛ ስጋኡውን ይበልዕ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓሻ ኣእዳው የመሳቕል እሞ፡ ገዛእ ስጋኡ ይበልዕ።