Ecclesiastes 4:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ ወደቑ፡ ሓደ ንመጻምድቱ የልዕሎ። እንተወደቐ ግና ወይልኡ በይኑ፤ ምኽንያቱ ካልእ ዝሕግዞ ሰብ የብሉን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አንዱ ቢወ​ድቅ ሁለ​ተ​ኛው ያነ​ሣ​ዋ​ልና፥ አንድ ብቻ​ውን ሆኖ በወ​ደቀ ጊዜ ግን የሚ​ያ​ነ​ሣው ሁለ​ተኛ የለ​ው​ምና ወዮ​ለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፤ አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ግን የሚያነሣው ሁለተኛ የለውምና ወዮለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቢወድቁ አንዱ ሁለተኛውን ያነሣዋልና፥ አንዱ ብቻውን ሆኖ በወደቀ ጊዜ ግን የሚያነሣው ሁለተኛ የለውምና ወዮለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ፥ ላኡዋፐ እቱ ኩንዶፐ እቱ ደን፤ ሽን ባረካ ደእያ ኡራይ ኩንዶፐነ አ ደንያዌ ባይና ድራዉ፥ አዉ አየ አና!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay, laa"uwaappe ittuu kunddooppe ittuu dentsee; shin barekka de'iyaa uray kunddooppenne Aa dentsiyaawe bayinna diraw, aw aayye ana!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse nam7aafe issoy kundiko issoy denththees; gido attiin kundiko denththiza laggey bayndaadey ay mala qadheththizee!
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ናምኣፌ ኢሶይ ኩንዲኮ ኢሶይ ዴንስ፤ ጊዶ ኣቲን ኩንዲኮ ዴንዛ ላጌይ ባይንዳዴይ ኣይ ማላ ቃዜ!
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ናምኣፈ እሶይ ኩንድኮ እሶይ ደንስ፤ ሽን ባርካ ደእያ ኡራይ ኩንድኮ እያ ደንይ ባይና ግሾ እያ አየ!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Nam7aafe issoy kundiko issoy denthees; shin barka de7iya uray kundiko iya denthey bayna gisho iya ayye!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አንዱ ቢወድቅ፣ ባልንጀራው ደግፎ ያነሣዋል። ቢወድቅ የሚያነሣው ረዳት የሌለው ግን፣ እንዴት አሳዛኝ ነው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሁለቱ አንዱ ቢወድቅ ሌላው ያነሣዋል፤ ብቻውን የሆነ ሰው ቢወድቅ እንኳ የሚያነሣው ረዳት ስለሌለው ወዮለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓደ ኻብኣቶም እንተ ወደቐ እቲ ሓደ ኸተስኦ ይኽእል፤ ሓደ በይኑ እንተ ኾይኑ ግና፥ እንተ ወደቐ ዘተስኦ የብሉን እሞ፥ ወይለኡ።
Amharic Tigrinya 2011 ብጻዕሮም ጽቡቕ ጻማ ስለ ዘለዎም፡ እንተ ወደቑ፡ እቲ ሓደ ንብጻዩ የተንስኦ እዩ እሞ፡ ካብ ሓደስ ክልተ ምኳን ይሃይሽ። እቲ በይኑ ዘሎ ግና እንተ ወደቐ፡ ዜተንስኦ የብሉን እዩ እሞ፡ ወይለኡ።