Ecclesiastes 4:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ተመሊሰ ነቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚፍጸም ኵሉ ጸበባታት ረኣኹ። ብወገን ጨቆንቶም ድማ ሓይሊ ነበረ፤ መጸናንዒ ግና ኣይነበሮምን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔም ተመ​ለ​ስሁ፥ ከፀ​ሓይ በታ​ችም የሚ​ደ​ረ​ገ​ውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ እነ​ሆም፥ የተ​ገ​ፉት ሰዎች እንባ ነበረ፤ የሚ​ያ​ጽ​ና​ና​ቸ​ውም አል​ነ​በ​ረም፤ በሚ​ገ​ፉ​አ​ቸ​ውም እጅ ኀይል ነበረ። እነ​ር​ሱን ግን የሚ​ያ​ጽ​ና​ና​ቸው አል​ነ​በ​ረም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ እነሆም፥ የተገፉት ሰዎች እንባ ነበረ፤ የሚያጽናናቸውም አልነበረም፤ በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ፥ እነርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔም ተመለስሁ፥ ከፀሐይ በታችም የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፥ እነሆም፥ የተገፉት ሰዎች እንባ፥ የሚያጽናናቸውም አልነበረም፥ በሚገፉአቸውም እጅ ኃይል ነበረ፥ እነርሱን ግን የሚያጽናናቸው አልነበረም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ታን ቃይካ፥ ሳሉዋ ጉፋንን አሳይ አሳ አያ ኬሻ ናቂንቶነ ጼላድ። ናቀቴዳዋንቱ ባረንታ ምንያዋ ዪደ ዬኪኖ። ናቂያዋንቶ ዎልቃማ ማታይ ደእያዋፐ አትና፥ ናቀትያዋንታ ማድያዌ ኦንነ ባዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Taani k'aykka, saluwaa gufantsan Asay asaa ayaa keeshshaa naak'k'inttonne s'eellaad. Naak'etteeddawanttu barentta mintsetsiyaawaa d'ayiide yeekkiino. Naak'k'iyaawanttoo wolk'k'aama maatay de'iyaawaappe attina, naak'ettiyaawantta maaddiyaawe ooninne baawa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Tani qasseka salo gufanththon diza qoho ubbaa be7adissinne akeekadis; qohettidayta afunth be7adis; istta minththeththiza asikka deenna; wolqqay istta qohiza asata kushen dees; istta minththeththiza asikka deenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ታኒ ቃሴካ ሳሎ ጉፋንን ዲዛ ቆሆ ኡባ ቤኣዲሲኔ ኣኬካዲስ፤ ቆሄቲዳይታ ኣፉን ቤኣዲስ፤ ኢስታ ሚንዛ ኣሲካ ዴና፤ ዎልቃይ ኢስታ ቆሂዛ ኣሳታ ኩሼን ዴስ፤ ኢስታ ሚንዛ ኣሲካ ዴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ዛራዳ፥ ሳሎፐ ጋርሳን አይ መላ ናቆይ ደእያኮ በአስ። ናቀተይሳት ምን ይድ ዬኮሶና። ናቀይሳታ ኩሸን ማት ደእያ ግሾ ናቀተይሳታ ማደይ ባዋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani zaarada, salope garsan ay mela naaqoy de7iyako be7as. Naaqeteysati minthetho dhayidi yeekosona. Naaqeyisata kushen maati de7iya gisho naaqeteyisata maaddey baawa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደ ገና ከፀሓይ በታች የሚደረገውን ግፍ ሁሉ አየሁ፤ አስተዋልሁም፤ የተገፉትን ሰዎች እንባ ተመለከትሁ፤ የሚያጽናናቸውም አልነበረም፤ ኀይል በሚገፏቸው ሰዎች እጅ ነበረ፤ የሚያጽናናቸውም አልነበረም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደገናም በዓለም ያለውን የፍርድ መጓደልና ግፍ ተመለከትኩ፤ የተገፉ ጭቊኖች የሚያጽናናቸው አጥተው ያለቅሱ ነበር፤ የፈላጭ ቈራጭነት ሥልጣን በገዢዎቻቸው እጅ ስለ ሆነ የሚረዳቸው አላገኙም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መሊሰ ኸዓ ነቲ ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዝግበር ኵሉ ግፍዒ ተመልከትኩ። እንሆ፥ ንብዓት እቶም ግፉዓት ረአኹ። ዘፀናንዖምውን ኣይነበረን፤ ኣብ ኢድ እቶም ገፋዕቶም ሓይሊ ነበረ፤ ንኣኣቶም ግና ዘፀናንዖም ኣይነበረን።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነ ኸአ ተመሊሰ ነቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዘብለ ግፍዒ ተመልክትኩ፡ እንሆ ኸአ፡ ንብዓት እቶም ግፉዓት ርኤኹ፡ ኣጆኹም፡ ዚብሎምውን ኣይነበሮምን፡ ካብ ኢድ እቶም ገፋዕቶም ዓመጻ ወጸ፡ ኣጆኹም፡ ዚብሎም ከአ ኣይነበሮምን።