Ecclesiastes 3:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ ኵነታት ደቂ ሰብ፡ ኣምላኽ ኪገልጾም ከም ዚኽእልን ንባዕሎም እንስሳ ኸም ዝዀኑ ኺርእዩ ኸም ዚኽእሉን ብልበይ በልኩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እኔ በልቤ ስለ ሰው ልጆች ነገር፥ “እንደ እን​ስሳ መሆ​ና​ቸ​ውን ያሳይ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ይፈ​ር​ድ​ባ​ቸ​ዋል” አልሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እኔ በልቤ ስለ ሰው ልጆች። እንደ እንስሳ መሆናቸውን እንዲያዩ እግዚአብሔር ይፈትናቸዋል አልሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እኔ በልቤ ስለ ሰው ልጆች፦ እንደ እንስሳ መሆናቸውን እንዲያዩ እግዚአብሔር ይፈትናቸዋል አልሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ታን ታ ዎዛናን፥ “አሳይ ዶአቱዋፐ ኬከናዌ ኡንቱንታ በሳናዉ፥ ጾሳይ ኡንቱንታ ፓጬ” ያጋድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay taani ta wozanaan, «Asay do'atuwaappe keekennawe unttuntta bessanaw, S'oossay unttuntta paac'c'ee» yaagaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse tani ta wozinan, «Asi mehe mala gididayssa istti erana mala Xoossi paaccees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ታኒ ታ ዎዚናን፥ «ኣሲ ሜሄ ማላ ጊዲዳይሳ ኢስቲ ኤራና ማላ ጾሲ ፓጬስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ታኒ ታኮ፥ “አስ ዶአፐ ዱማቶናይሳ ኤንቲ አኬካና መላ ፆሳይ ኤንታ ፓጬስ” ያጋስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Taani taako, “Asi do7ape duumatonaysa enti akeekana mela Xoossay enta paacees” yaagas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲህም ብዬ አሰብሁ፤ “ሰዎች፣ እንደ እንስሳት መሆናቸውን ያዩ ዘንድ እግዚአብሔር ይፈትናቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደገናም “የሰው ልጆች ከእንስሶች ምንም የማይሻሉ መሆናቸውን እንዲረዱ፥ እግዚአብሔር ይፈትናቸዋል” ብዬ አሰብኩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣነውን ብልበይ “ደቂ ሰባት ከም እንስሳ ምዃኖም ምእንቲ ኽሪኡ እግዚኣብሄር ይፍትኖም እዩ” በልኩ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣነውን ብልበይ፡ ኣምላኽ ምእንቲ ኺዕዘቦም፡ እንስሳ ምዃኖም ከአ ባዕላቶም ኪርእዩስ፡ ብዛዕባ ደቂ ሰብ እዚ ኾነ፡ በልኩ።