Ecclesiastes 2:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ነቲ ብዓይኑ ጽቡቕ ዝዀነ ሰብ፡ ጥበብን ፍልጠትን ሓጐስን ይህቦ፡ ንሓጢኣተኛ ግና ኣብ ቅድሚ ኣምላኽ ሰናይ ነገር ኪህቦ፡ ኪእክብን ኪእክብን ሽግር ይህቦ። ከንቱነትን ስቓይ መንፈስን እውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱ በፊቱ ደግ ለሆነ ሰው ጥበብንና ዕውቀትን፥ ደስታንም ይሰጠዋል፤ ለኀጢአተኛ ግን በእግዚአብሔር ፊት ደግ ለሆነ ይሰጥ ዘንድ እንዲሰበስብና እንዲያከማች ጥረትን ይሰጠዋል። ይህ ደግሞ ከንቱ፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብንና እውቀትን ደስታንም ይሰጠዋል፤ ለኃጢአተኛ ግን እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ሰው ይሰጥ ዘንድ እንዲሰበስብና እንዲያከማች ጥረትን ይሰጠዋል። ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብንና እውቀትን ደስታንም ይሰጠዋል፥ ለኃጢአተኛው ግን እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ሰው ይሰጥ ዘንድ እንዲሰበስብና እንዲያከማች ሥራን ይሰጠዋል። ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳ ናሸችያ ኡራዉ ጾሳይ ጭንጫተ፥ ኤራተነ ናሸቻ እሜ፤ ናጋራንቻዉ ማታ እ ዳቡሪደ ሺሻናዳን፥ ዳቡራ እሜ፤ ሽን እ ሺሼዳዋ ጾሳይ አኪደ፥ ባረዉ ያይያዎ ሀራዉ እሜ። ሄዋ ድራዉ፥ ሀ ኡባይካ ሀዳነ ጫርኩዋ ኦይቃናዉ የደርስያባ ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossaa nashechchiyaa uraw S'oossay c'inc'c'atetsaa, eratetsaanne nashshechchaa immee; nagaranchchaw mata I daaburiide shiishshanaadan, daaburaa immee; shin I shiishsheeddawaa S'oossay akkiide, barew yayyiyaawoo haraw immee. Hewaa diraw, ha ubbaykka hadanne c'arkkuwaa oyk'k'anaw yederssiyaabaa mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi bana ufayssiza asas aadho erateth, erateththinne ufays immees; gido attiin nagaranchchay Xoossa ufayssizaytas yeggi baana mala aqota dagasanaassinne ooththanaas wolqqa immees; hessika hadanne carko oykkanaas yedeththiza mala. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ባና ኡፋይሲዛ ኣሳስ ኣ ኤራቴ፥ ኤራቴኔ ኡፋይስ ኢሜስ፤ ጊዶ ኣቲን ናጋራንቻይ ጾሳ ኡፋይሲዛይታስ ዬጊ ባና ማላ ኣቆታ ዳጋሳናሲኔ ኦናስ ዎልቃ ኢሜስ፤ ሄሲካ ሃዳኔ ጫርኮ ኦይካናስ ዬዴዛ ማላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳ ኡፋይስያ ኡራስ ፆሳይ ጭንጫተ፥ ኤራተነ ኡፋይስ እሜስ፤ ናጋራንቹዋስ እ ዳቡርድ ሺሻና መላ፥ ዳቡራ እሜስ። ሽን እ ሺሽዳይሳ ፆሳይ ኤክድ፥ ባዉ ያይያ ሀራስ እሜስ። ሄሳ ግሾ፥ ሀ ኡባይ ሀዳነ ጫርኮ ኦይካናዉ የደ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossaa ufaysiya uraas Xoossay cincatethi, eratethinne ufaysi immees; nagaranchuwas I daaburidi shiishana mela, daabura immees. Shin I shiishidaysa Xoossay ekidi, baw yayiya haras immees. Hessa gisho, ha ubbay hadanne carko oykanaw yedetho mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር፣ ደስ ለሚያሰኘው ሰው ጥበብን፣ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል። ለኀጢአተኛ ግን፣ እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኘው ይተውለት ዘንድ፣ ሀብትን የመሰብሰብና የማከናወን ተግባር ይሰጠዋል። ይህም ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ደስ ለሚያሰኘው ሰው ብቻ ጥበብን፥ ዕውቀትንና ደስታን ይሰጠዋል፤ ለኃጢአተኛ ሰው ግን ድካምን ብቻ ያተርፍለታል፤ ስለዚህም እርሱ ያከማቸውን ሀብት ሁሉ ምንም ላልደከመበት እግዚአብሔርን ደስ ለሚያሰኝ ለሌላ ሰው ትቶለት እንዲያልፍ ያደርገዋል፤ ይህም ሁሉ ከንቱ ስለ ሆነ ነፋስን ለመጨበጥ እንደ መሞከር ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ነቲ ዘሐጕሶ ሰብ፥ ጥበብን ፍልጠትን ሓጐስን ይህቦ፤ ንሓጥእ ግና ነቲ ንእግዚኣብሄር ዘሐጕስ ሰብ ምእንቲ ኽህቦስ፥ ክእክብን ክድልብን ከም ዝፅዕር ይገብሮ፤ እዙይውን ከንቱ እዩ፤ ንንፋስውን ከም ምኽታል እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ባህ ዜብሎ ሰብሲ ጥበብን ፍልጠትን ሓጎስን ይህቦ እዩ እሞ፡ ንሓጢኣተኛ ግና፡ ነቲ ንኣምላኽ ባህ ዜብሎ ኺሐድገሉስ፡ ኪእክብን ኪድልብን የመዝዞ። እዚውን ከንቱነትን ደድሕሪ ንፋስ ምጉያይን እዩ። |