Ecclesiastes 2:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ንህይወት ጸሊአያ። እቲ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዕዮ ኸቢዱኒ እዩ እሞ፡ ኵሉ ንኸንቱ እዩ እሞ፡ መንፈስ ሓሚሙ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከፀሐይም በታች የተሠራው ሥራ ሁሉ በእኔ ላይ ክፉ ነውና ሕይወትን ጠላሁ፥ ሁሉም ከንቱ፥ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከፀሐይም በታች የተሠራው ሥራ ሁሉ ከብዶብኛልና ሕይወትን ጠላሁ፤ ሁሉም ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከፀሐይም በታች የተሠራው ሥራ ሁሉ ከብዶብኛልና ሕይወትን ጠላሁ፥ ሁሉም ከንቱ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መቱዋፐ አትና፥ ጎእያዌ ባይና ድራዉ፥ ሀ ሳኣ ደኡ ታና ኢቴዳ። ሄዌካ መላ፤ ጫርኩዋ ኦይቃናዉ የደርስያባ ማላ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Metuwaappe attina, go"iyaawe bayinna diraw, ha sa'aa de'uu taana iiteedda. Hewekka mela; c'arkkuwaa oyk'k'anaw yederssiyaabaa mala. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Salo gufanththon haniza miishshi ubbay iitiza gishshas ha sa7a duussay tana iitees; hessi ubbayka hada; carko oykkanaas yedeththiza mala. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሎ ጉፋንን ሃኒዛ ሚሺ ኡባይ ኢቲዛ ጊሻስ ሃ ሳኣ ዱሳይ ታና ኢቴስ፤ ሄሲ ኡባይካ ሃዳ፤ ጫርኮ ኦይካናስ ዬዴዛ ማላ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | መቶፐ አትሽን፥ ጎእያባይ ባይና ግሾ፥ ሀ ደኦይ ታና ሻትስ። ሄስካ ሀዳ፤ ጫርኮ ኦይካናዉ የደያ መላ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Metope attishin, go77iyabay bayna gisho, ha de7oy tana shaattis. Hessika hada; carko oykanaw yedethiya mela. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ከፀሓይ በታች የሚሠራው ሥራ አሳዛኝ ስለ ሆነብኝ ሕይወትን ጠላሁ፤ ይህም ሁሉ ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከመከራ በቀር ያገኘሁባት ጥቅም ባለመኖሩ ሕይወት በእኔ ዘንድ ትርጒም አልተገኘላትም፤ ይህም ከንቱ ስለ ነበር ነፋስን ለመጨበጥ እንደ መሞከር ይቈጠራል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ትሕቲ ፀሓይ ዝግበር ኵሉ ስለ ዝኸበደኒ፥ ህይወት ፀላእኹ፤ ኵሉ ኸንቱ እዩ፤ ንንፋስውን ከም ምኽታል እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኩኡ ኸንቱነትን ደድሕሪ ንፋስ ምጉያይን ስለ ዝኾነ፡ ኣብ ትሕቲ ጸሓይ ዚግበር ዘበለ ተግባር ከፊኡኒ እዩ እሞ፡ ህይወት ጸላእኩ። |