Ecclesiastes 12:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እቲ ሓመድ ከምቲ ዝነበሮ ናብ ምድሪ ክምለስ እዩ፣ እቲ መንፈስ ድማ ናብቲ ዝሃቦ ኣምላኽ ክምለስ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ በሥጋም በነበረበት ጊዜ መልካም ወይም ክፉ ቢሆን ስለ ሠራው ሁሉ መልስ ሳይሰጥ ፈጣሪህን አስብ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አፈርም ወደ ነበረበት ምድር ሳይመለስ፥ ነፍስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ፈጣሪህን አስብ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቢታይ ካሰ ባረ አከቴዳ ቢታኮ ስመናን፥ ሸምፑካ ባረና እሜዳ ጾሳኮ ስሚደ ቤና ደእሺና፥ ኔና መዳዋ ቆፓ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | biittay kase bare aketeedda biittaakko simmennaan, shemppuukka barena immeedda S'oossaakko simmiide beenna de'ishiina, neena Med'd'eeddawaa k'oppa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | biittay duge biittan simmontta dishin, shemppoy immida Xoossako simmontta dishin, nena Medhdhida Xoossako simma. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቢታይ ዱጌ ቢታን ሲሞንታ ዲሺን፥ ሼምፖይ ኢሚዳ ጾሳኮ ሲሞንታ ዲሺን፥ ኔና ሜዳ ጾሳኮ ሲማ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቢታይ ቢታኮ ስሞና ደእሽን፥ ሸምፖይ ባና እምዳ ፆሳኮ ስሞና ደእሽን፥ ነና መዳይሳ ቆፓ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | biittay biittako simmonna de7ishin, shempoy bana immida Xoossaako simmonna de7ishin, nena medhidaysa qopa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዐፈር ወደ መጣበት መሬት ሳይመለስ፣ መንፈስም ወደ ሰጠው ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ፣ ፈጣሪህን ዐስብ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሥጋ ዐፈር ስለ ሆነ ወደ ዐፈር ይመለሳል፤ ነፍስም ወደ ፈጠራት ወደ እግዚአብሔር ትሄዳለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሓመድ ድማ ናብቲ ዝነበሮ ምድሪ እንተይተመለሰ፥ መንፈስውን ናብቲ ወሃቢኡ እግዚኣብሄር እንተይተመለሰ፥ ብመዓልቲታት ጕብዝናኻ ንፈጣሪኻ ዘክሮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መሬት ድማ፡ ከምቲ ዝነበሮ፡ ናብ ምድሪ ኸይተመልሰ፡ መንፈስውን ናብቲ ወሃቢኡ ኣምላኽ ከይተመልሰ፡ ብመዓልታት ንእስነትካ ፈጣሪኻ ዘክሮ። |