Ecclesiastes 12:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ንዅሉ ግብሪ፡ ጽቡቕ ይኹን ሕማቕ፡ ምስ ኵሉ እቲ ሕቡእ ናብ ፍርዲ ኼእትዎ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔር ሥራን ሁሉ የተሰወረውንም ነገር ሁሉ፥ መልካምም ቢሆን ክፉም ቢሆን፥ ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ኦሱዋ ኡባ ቦላን፥ ቃይ ጌሜዳ የዉዋ ኡባ ቦላን፥ ሎአ ግድና፥ ኢታ ግድናካ ፕርዳናዉ ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay oosuwaa ubbaa bollan, k'ay geemmeedda yewuwaa ubbaa bollan, lo"a gidina, iita gidinakka pirddanaw de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay ooso ubbaa bolla, geemmida yo7o ubbaa bolla, lo7o gidiin iita gidiinkka pirdana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሳይ ኦሶ ኡባ ቦላ፥ ጌሚዳ ዮኦ ኡባ ቦላ፥ ሎኦ ጊዲን ኢታ ጊዲንካ ፒርዳና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ኦሶ ኡባ ቃስ ጌምዳ ኡባ ሎኦ ግድን ኢታ ፕርዳናዉ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay ooso ubbaa qassi geemmida ubbaa lo77o gidin iitaa pirdanaw de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መልካምም ይሁን ክፉ፣ ስውር የሆነውን ነገር ሁሉ አንድ ሳይቀር፣ ማንኛውንም ሥራ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ ያመጣዋልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔር ስውር የሆነውን ነገር ሳይቀር የሰውን ሥራ ሁሉ ክፉውንም ደጉንም ወደ ፍርድ ያመጣዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ንዅሉ ተግባራት፥ ንዅሉ ስውር ዝኾነ፥ ሰናይ ኮነ ኽፉእ፥ ናብ ፍርዲ ኸምፅኦ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽሲ ንኹሉ ግብርን ንሕቡእ ነገር ዘበለን፡ ሰናይ ኮነ ወይስ እኩይ፡ ናብ ፍርዲ ኼምጽኦ እዩ። |