Ecclesiastes 10:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዓል ይስሕቕ፡ ወይኒ ድማ የሐጕስ፡ ገንዘብ ግና ንዅሉ ይምልሶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሰነ​ፎች ሰዎች እን​ጀ​ራን ለሣቅ ያደ​ር​ጉ​ታል፥ የወ​ይን ጠጅም ሕያ​ዋ​ንን ደስ ያሰ​ኛል፥ ሁሉም ለገ​ን​ዘብ ይገ​ዛል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንጀራን ለሳቅ የወይን ጠጅንም ለሕይወት ደስታ ያደርጉታል፥ ሁሉም ለገንዘብ ይገዛል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንጀራን ለሳቅ የወይን ጠጅንም ለሕይወት ደስታ ያደርጉታል፥ ሁሉም ለገንዘብ ይገዛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቁማ ምያዋንነ ዎይንያ ኤሳ ኡሽያዋን ናሸቻይ ቤቴ፤ ሽን ሚሻይ ኡባባ ሻሜ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'umaa miyaawaaninne woyniyaa eessaa ushiyaawan nashechchay beettee; shin miishshay ubbabaa shammee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gibiray miicisees; woyne ushshi as ufayssees; miishshi diikko miishshi hanees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊቢራይ ሚጪሴስ፤ ዎይኔ ኡሺ ኣስ ኡፋይሴስ፤ ሚሺ ዲኮ ሚሺ ሃኔስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካ ሙሳንነ ዎይነ ኡሻን ኡፋይስ በንቴስ፤ ሽን ሚሸይ ኡባባ ሻሜስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kathi muussaninne woyne ushshan ufaysi bentees; shin miishey ubbaba shammees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ግብዣ ለሣቅ ያዘጋጃል፤ ወይንም ሕይወትን ያስደስታል፤ ገንዘብም ካለ ሁሉ ነገር አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በምግብና በወይን ጠጅ ተድላ ደስታ ይገኛል፤ ይሁን እንጂ ይህ ሁሉ ያለ ገንዘብ አይገኝም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድግስ ንሰሓቕ፥ ወይኒ ኸዓ ንህይወት ደስ የብል፤ ግና ዅሉ ብገንዘብ እዩ ዝዕደግ።
Amharic Tigrinya 2011 ድግስ ንሳሕቂ ይሳናዶ፡ ወይኒ ኸአ ንህይወት የሐጉሳ፡ ኩሉውን ብቕርሺ እዩ ዚዕደግ።