Deuteronomy 9:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነዛ ጽብቕቲ ምድሪ እዚኣ ምእንቲ ጽድቅኹም ክትወርስዋ ከም ዘይሃበኩም ተስተውዕሉ። ትሪ ህዝቢ ኢኻ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንግዲህ አንተ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነህና አምላክህ እግዚአብሔር ይህችን መልካም ምድር ርስት አድርጎ የሰጠህ ስለ ጽድቅህ እንዳይደለ ዛሬ ዕወቅ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንግዲህ አንተ አንገተ ደንዳና ሕዝብ ነህና አምላክህ እግዚአብሔር ይህችን መልካም ምድር ርስት አድርጎ የሰጠህ ስለ ጽድቅህ እንዳይደለ እወቅ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ አንተ ልበ ደንዳና ሕዝብ ነህና ጌታ አምላክህ ይህችን መልካም ምድር ርስት አድርጎ የሰጠህ ስለ ጽድቅህ እንዳልሆነ እወቅ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ስም ሄዋ ግዶፐ ህንተ ሀዋ አኬክተ፤ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ሀ ሎኦ ቢታ ህንተና ላትስያዌ ህንተ ጽሎተ ግሻሳ ግደና፤ አያዉ ጎፐ፥ ህንተ ሞርግያ ዞዱ ጌዳ አሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Simmi hewaa gidooppe hintte hawaa akeekite; Med'inaa Goday hintte S'oossay ha lo"o biittaa hinttena laatissiyaawe hintte s'illotetsaa gishshaassa gidenna; ayaw gooppe, hintte morggiyaa zoddu geedda asaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA intte Xoossay ha lo7o biittaa inttena laatissizay intte xilloteththaa gishshas gidenna; gaasoykka intte wozinay muume. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ሃ ሎኦ ቢታ ኢንቴና ላቲሲዛይ ኢንቴ ጺሎቴ ጊሻስ ጊዴና፤ ጋሶይካ ኢንቴ ዎዚናይ ሙሜ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዛ ነ ሄሳ አኬካ። ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ሀ ሎኦ ቢታ ነና ላትሰይ ነ ፅሎተ ግሾሳ ግደና፤ ነኒ ዎዛን ሙምዳ አስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hiza ne hessa akeeka. Goday, ne Xoossay ha lo77o biitta nena laatisey ne xillotethaa gishosa gidenna; neeni wozani muumida asi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ይህችን መልካም ምድር እንድትወርሳት የሚሰጥህ ከጽድቅህ የተነሣ አለመሆኑን አስተውል፤ አንተ ዐንገተ ደንዳና ነህና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ አንተ ልብህ የደነደነ እልኸኛ ስለ ሆንክ እግዚአብሔር ይህችን ለም ምድር የሚሰጥህ አንተ እርስዋን ለመውረስ የተገባህ አለመሆንህን ዕወቅ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ተሪር ዝኽሳዱ ህዝቢ ኢኹም፤ ስለዙይ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነዛ ልምዕቲ ምድሪ እዚኣ ርስቲ ገይሩ ዝሃበኩም ብፅድቅኹም ከም ዘይኮነ ፍለጡ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ተሪር ክሳድ ህዝቢ ኢኻ እሞ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ ነዛ ጽብቕቲ ምድሪ እዚኣ ስለ ጽድቅኻ ርስቲ ገይሩ ኸም ዘይህበካ ፍለጥ። |