Deuteronomy 9:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምእንቲ ጽድቅኻ ወይ ንቅንዕና ልብኻ ኣይኰንካን መሬቶም ክትወርስ ኢኻ እትኸይድ። ብሰንኪ ክፍኣት እዞም ኣህዛብ እዚኣቶም ግና፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ካብ ቅድሜኻ ኺሰጉጎምን ነቲ እግዚኣብሄር ንኣቦታትካ ኣብርሃምን ይስሃቅን ያእቆብን ዝመሓሎም ቃል ኪፍጽሞም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ምድ​ራ​ቸ​ውን ትወ​ር​ሳት ዘንድ የም​ት​ገ​ባው ስለ ጽድ​ቅ​ህና ስለ ልብህ ቅን​ነት አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፊ​ትህ በሚ​ያ​ጠ​ፋ​ቸው በእ​ነ​ዚያ አሕ​ዛብ ኀጢ​አት ምክ​ን​ያ​ትና ለአ​ባ​ቶ​ችህ ለአ​ብ​ር​ሃ​ምና ለይ​ስ​ሐቅ ለያ​ዕ​ቆ​ብም የማ​ለ​ላ​ቸ​ውን ቃል ያጸና ዘንድ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ምድራቸውን ትወርሳት ዘንድ የምትገባው ስለ ጽድቅህና ስለ ልብህ ቅንነት አይደለም፤ ነገር ግን አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ በሚያጠፋቸው በእነዚያ አሕዛብ ኃጢአት ምክንያትና ለአባቶችህ ለአብርሃምና ለይስሐቅ ለያዕቆብም የማለላቸውን ቃል ይፈጽም ዘንድ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ምድራቸውን እንድትወርስ የምትገባው ስለ ጽድቅህና ስለ ልብህ ቅንነት አይደለም፥ ነገር ግን ጌታ እግዚአብሔር ከፊትህ በሚያጠፋቸው በእነዚያ ሕዝቦች ኃጢአት ምክንያትና፥ ለአባቶችህ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅ፥ ለያዕቆብ፥ ጌታ የማለላቸውን ቃል እንዲፈጸም ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ኡንቱንቱ ቢታ ላታናዉ ገልያዌ ህንተ ጽሎነ ሱረ ግድያ ድራሳ ግደና፤ ሽን ጾሳይ ህንተ ጾሳይ ኡንቱንታ ህንተ ስንፐ የደርስያዌ ሀ ካዉተቱ ኢታ ግድያ ድራሳነ በን ህንተ ማይዛ አዋቶ፥ አብራሃማዉ፥ ይሳቃዉነ ያቆባዉ ጫቄዳ ቃላ ናጋናሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte unttunttu biittaa laattanaw geliyaawe hintte s'illonne suure gidiyaa dirassa gidenna; shin S'oossay hintte S'oossay unttuntta hintte sintsaappe yederssiyaawe ha kawutetsatuu iita gidiyaa dirassanne beni hintte mayzza aawaatoo, Abrahaamaw, Yisaak'awunne Yaak'oobaw c'aak'k'eedda k'aalaa naaganaassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte istta biittaa laattana mala GODAA intte Xoossay isttas aaththi immizay intte xillonne suure ooththida gishshas gidenna; istti iitata gidida gishshassinne Xoossay kase intte aawatas Abrahaames, Yisaaqassinne Yaaqoobes immida hidota qaalaa naaganaas koyida gishshas istta shoddi gooddana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ኢስታ ቢታ ላታና ማላ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢስታስ ኣ ኢሚዛይ ኢንቴ ጺሎኔ ሱሬ ኦዳ ጊሻስ ጊዴና፤ ኢስቲ ኢታታ ጊዲዳ ጊሻሲኔ ጾሳይ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ኣብራሃሜስ፥ ዪሳቃሲኔ ያቆቤስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ናጋናስ ኮዪዳ ጊሻስ ኢስታ ሾዲ ጎዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ነ ኤንታ ቢታ ላታናዉ ይዳይ ነ ፅሎነ ሱረ ግድያ ግሾ ግደና። ሽን ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ኤንታ ነ ስንፈ ጎድዳይ ሀ ካዎተት ኢታ ግድያ ግሾነ በን ነ ማይዛታስ አብራሃመስ፥ ይሳቃስነ ያይቆባስ ጫቅዳ ጫቁዋ ናጋናሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ne enta biitta laattanaw yiday ne xillonne suure gidiya gisho gidenna. Shin Goday, ne Xoossay enta ne sinthafe gooddiday ha kawotethati iita gidiya gishonne beni ne mayzatas Abrahaames, Yisaaqasinne Yayqoobas caaqida caaquwa naaganaassa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድራቸውን ገብተህ የምትወርሳት ከጽድቅህ ወይም ከልብህ ቅንነት የተነሣ ሳይሆን፣ ለአባቶችህ ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የማለላቸውን ቃል ለመፈጸም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) እነዚህን አሕዛብ ከክፋታቸው የተነሣ ከፊትህ ስለሚያባርራቸው ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የእነርሱን ምድር እንድትወርስ የፈቀደልህ አንተ ደግ በመሆንህና ትክክለኛውን ነገር በማድረግህ አይደለም፤ እርሱ እነርሱን ነቃቅሎ የሚያባርርበት ምክንያት እነርሱ ክፉዎች ስለ ሆኑና እንዲሁም ለቀድሞ አባቶችህ፥ ለአብርሃም፥ ለይስሐቅና ለያዕቆብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ለመጠበቅ ሲል ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብፅድቅኹምን ብቕንዕና ልብኹምን ኣይኮንኩምን ንምድሮም እትኣትዉዋን እትወርስዋን ዘለኹም፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ነዞም ህዝብታት እዚኣቶም ካብ ቅድሜኹም ዝሰጎም ዘሎ፥ በቲ ዝገበርዎ ኽፍኣት እዩ፤ ከምኡውን እቲ ነቦታትኩም፥ ንኣብርሃምን ይስሓቅን ያእቆብን፥ ዝመሓለሎም ነገር ምእንቲ ኽፍፅም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብጽድቕኻን ብቕንዕና ልብኻን ኣይኮንካን ንስኻ ንምድሮም እትአትዋን እትወርሳን ዘሎኻ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ነዞም ህዝብታት እዚኦም ካብ ቅድሜኻ ዚሰጎም ዘሎ፡ በቲ ሕሱም ዚገብርዎ፡ ድማ እቲ እግዚኣብሄር ነቦታትካ፡ ንኣብርሃምን ይስሃቅን ያእቆብን፡ ዝመሓለሎም ነገር ማኣንቲ ኬቐውም ደአ እዩ።