Deuteronomy 9:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እታ ዘውጻእካና ምድሪ፡ እግዚኣብሄር ናብታ እተመባጽዓሎም ምድሪ ኼእትዎም ስለ ዘይከኣለን፡ ስለ ዚጸልኦምን፡ ኣብ በረኻ ኪቐትሎም መሪሕዎም ኣውጽኣዮም፡ ኣይትበል። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእርስዋ እኛን ያወጣህባት ምድር ሰዎች፦ እግዚአብሔር ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር ያገባቸው ዘንድ አልቻለምና፥ ጠልቶአቸውማልና ስለዚህ በምድረ በዳ ሊገድላቸው አወጣቸው እንዳይሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእርስዋ እኛን ያወጣህባት ምድር ሰዎች። እግዚአብሔር ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር ያገባቸው ዘንድ አልቻለምና፥ ጠልቶአቸውማልና ስለዚህ በምድረ በዳ ሊገድላቸው አወጣቸው እንዳይሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እኛን ከእርሷ ያወጣህባት ምድር ሰዎች፥ ጌታ ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር ሊያስገባቸው ስላልቻለ፥ ስለ ጠላቸውም፥ ወደ ምድረ በዳ ሊገድላቸው አወጣቸው’ እንዳይሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዌ ዮፐ፥ ኔን ኑና ያፐ ከሴዳ ግብጼ ቢታ አሳይ፥ “መና ጎዳይ ኡንቱንታ ገልሳና ጌዳ ቢታ ገልሳናዉ ዳንዳይቤና ድራዉነ ኡንቱንታ እጼዳ ድራዉ፥ መላ ቢታን ዎና ጊደ ከሴዳ” ያጋና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewe d'ayooppe, neeni nuuna yaappe Kesseedda Gibs'e biittaa asay, «Med'inaa Goday unttuntta gelissana geedda biittaa gelissanaw danddayibeenna dirawunne unttuntta is's'eedda diraw, mela biittaan wod'ana giide kesseedda» yaagana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Ne histtontta aggiko nuna he dere asay, «GODAY istta gelththana giidi hidota immida biittayo gelththanaas dandayontta gishshassinne izi istta ixxida gishshas bazzo biittan istta wodhanaas kessides» giidi miiccana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኔ ሂስቶንታ ኣጊኮ ኑና ሄ ዴሬ ኣሳይ፥ «ጎዳይ ኢስታ ጌልና ጊዲ ሂዶታ ኢሚዳ ቢታዮ ጌልናስ ዳንዳዮንታ ጊሻሲኔ ኢዚ ኢስታ ኢጺዳ ጊሻስ ባዞ ቢታን ኢስታ ዎናስ ኬሲዴስ» ጊዲ ሚጫና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስ ሀኖና አትኮ፥ ኔኒ ኑና ያፐ ከስዳ ግብፀ አሳይ፥ ‘ጎዳይ ኤንታዉ እማና ግዳ ቢታ ገልሳናዉ ዳንዳእቦና ግሾነ ኤንታ እፅዳ ግሾ፥ መላ ቢታን ዎናዉ ኤንታ ከስስ’ ያጋና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessi hanonna attiko, neeni nuna yaape kessida Gibxe asay, ‘Goday entaw immana gida biitta gelsanaw danda7iboona gishonne enta ixida gisho, mela biittan wodhanaw enta kessis’ yaagana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አለዚያ እኛን ካመጣህበት ምድር ያሉ ሰዎች ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ተስፋ ወደ ሰጣቸው ምድር ሊያገባቸው ስላልቻለና ስለ ጠላቸው፣ በምድረ በዳ ሊገድላቸው አወጣቸው’ ይላሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ይህ ባይሆን ግን፦ ‘እግዚአብሔር በሰጣቸው የተስፋ ቃል መሠረት ሕዝቡን ወደዚያች ምድር ሊያስገባቸው አልቻለም’ ብለው ግብጻውያን መዘባበት ይጀምራሉ፤ እንዲያውም፦ ‘ሕዝቡን ስለ ጠላቸው ሊገድላቸው ፈልጎ ወደ በረሓ አወጣቸው’ ይሉሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እንተ ዘይኮኑ፥ ግብፃውያን፥ ‘ናብታ እግዚኣብሄር ዘተስፈዎም ሃገር ከእትዎም ስለ ዘይከኣለን ስለ ዝፀልኦምን ምእንቲ ኣብ ምድረ በዳ ኽቐትሎም ኣውፅኦም’ ክብሉ እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ኻብኣ ዘውጻእካና ሃገር፡ እግዚኣብሄር ናብታ ዘተስፈዎም ሃገር ኬእትዎም ስለ ዘይከአለን ስለ ዝጸልኦምን ምእንቲ ኣብ በረኻ ኪቐትሎም ኣውጽኦም፡ ከይትብል፡ |