Deuteronomy 9:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ንኣሮን ስለ ዘጥፍኦ ኣዝዩ ተቘጥዐ። ንኣሮን እውን ኣብ ተመሳሳሊ ግዜ ጸለኹሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አሮ​ንን ሊያ​ጠ​ፋው እጅግ ተቈ​ጣው፤ ስለ አሮ​ንም ደግሞ በዚ​ያን ጊዜ ጸለ​ይሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም አሮንን ሊያጠፋው እጅግ ተቈጣው፤ ስለ አሮንም ደግሞ በዚያን ጊዜ ጸለይሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ አሮንንም እጅግ ተቆጥቶ ሊያጠፋው ስለ ነበር፥ በዚያን ጊዜ ስለ አሮንም ደግሞ ጸለይሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ መና ጎዳይ አሮናካ ይሳናዉ ሎይ ሀንቀቴዳ፤ ያትና፥ ሄ ዎደ ታን አሮናዉካ ዎሳድ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay Med'inaa Goday Aaroonakka d'ayissanaw loytsi hank'k'etteedda; yaatina, he wode taani Aaroonawukka woossaad.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Aaroonekka dhayssanaas iza bolla keehi hanqettides; hessa gishshas izaskka woossadis.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኣሮኔካ ይሳናስ ኢዛ ቦላ ኬሂ ሃንቄቲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢዛስካ ዎሳዲስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ጎዳይ ይሎትድ አሮናካ ይሳናዉ ኮይስ፤ ሽን ታኒ ሄ ዎደ አሮናስ ዎሳስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi Goday yilotidi Aaronaka dhaysanaw koyis; shin taani he wode Aaronas woossas.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) አሮንን ሊያጠፋው ክፉኛ ተቈጥቶ ነበር፤ በዚያን ጊዜ ለአሮንም ጸለይሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በአሮንም ላይ እጅግ ስለ ተቈጣ ሊገድለው ተቃርቦ ነበር፤ ስለዚህ በዚያው ጊዜ ለአሮንም ጭምር ጸለይኩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኣሮን ድማ እግዚኣብሄር የመና ተቘጥዖ፤ ከጥፍኦ እውን ደለየ። ኣነ ግና በታ ጊዜ እቲኣ ምእንቲ ኣሮን ፀለኹ።
Amharic Tigrinya 2011 ንኣሮን ድማ እግዚኣብሄር ኣዝዩ ተቖጥዖ፡ ኬጥፍኦውን ደለየ። በታ ጊዜ እቲኣ ድማ ምእንቲ ኣሮን ለመንኩ።