Deuteronomy 9:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓበይትን ነዋሕትን ህዝቢ፡ እቶም ትፈልጥዎምን ብዛዕባኦም ዝሰማዕኩምን ደቂ ኤናቃውያን፡ ኣብ ቅድሚ ደቂ ኤናቅ መን ደው ክብል ይኽእል!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አን​ተም የም​ታ​ው​ቃ​ቸው፥ ስለ እነ​ር​ሱም፦ በዔ​ናቅ ልጆች ፊት መቆም ማን ይች​ላል? ሲባል የሰ​ማ​ኸው ታላቅ፥ ብዙና ረዥም ሕዝብ የዔ​ናቅ ልጆች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንተም የምታውቃቸው ስለ እነርሱም። በዔናቅ ልጆች ፊት መቆም ማን ይችላል? ሲባል የሰማኸው ታላቁና ረጅሙ ሕዝብ የዔናቅ ልጆች ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ እነርሱም፥ ‘በዔናቅ ልጆች ፊት ማን መቆም ይችላል?’ ሲባል የሰማኸው፥ አንተም የምታውቃቸው፥ ግዙፍና ረጃጅም ሕዝቦች የዔናቅ ልጆች ናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋድያን ደእያ አሳይ ምኖነ አዱሳ፤ ኡንቱንቱ፥ ‘ኦንነ ኡንቱንቱና ኤቀታናዉ ዳንዳየና አናቀ ዛራቱዋ’ ጊሽና፥ ህንተ ስሴድታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gadiyaan de'iyaa Asay minonne adussa; unttunttu, ‹Ooninne unttunttunna ek'ettanaw danddayenna Anaak'e zaratuwaa› giishina, hintte siseeddita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He biittaan diza asay geesanne gubba gitatanne keehi minota; isttas, «Ooninne Enaaqe zereththatara eqettanaas dandayenna» gishin intte siyideta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ቢታን ዲዛ ኣሳይ ጌሳኔ ጉባ ጊታታኔ ኬሂ ሚኖታ፤ ኢስታስ፥ «ኦኒኔ ኤናቄ ዜሬታራ ኤቄታናስ ዳንዳዬና» ጊሺን ኢንቴ ሲዪዴታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ቢታን ደእያ አሳይ ምኖነ አዱሰ። ኔኒ፥ “ኦንካ ኤንታራ ኤቀታናዉ ዳንዳኦና አናቀ ኮቻታ” ግሽን ስአዳሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He biittan de7iya asay minonne adusse. Neeni, “Oonika entara eqetanaw danda7onna Anaaqe kochata” gishin si7adasa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዔናቃውያን ብርቱና ቁመተ ረጃጅም ሕዝቦች ናቸው፤ ስለ እነርሱ ታውቃለህ፤ “ዔናቃውያንን ማን ሊቋቋማቸው ይችላል?” ሲባልም ሰምተሃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያ የሚኖሩ ሕዝቦች ግዙፋን የሆኑ ቁመተ ረጃጅሞችና ብርቱዎች ናቸው፤ እነርሱም ‘ማንም ሊቋቋማቸው የማይችል የዔናቅ ዘሮች ናቸው’ ሲባል ሰምተሃል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ህዝቢ፥ ደቂ ዔናቅ፥ ዓበይትን ነዋሕትን ምዃኖም ንስኻትኩም ትፈልጥዎም ኢኹም፤ ብዛዕባኣቶም ድማ ‘ኣብ ቅድሚ ደቂ ዔናቅ መን ደው ክብል ይኽእል’ እንትብሃል ሰሚዕኹም ኣለኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ዎ እስራኤል፡ ስምዕ ሎሚ ንስኻ ንዮርዳኖስ ክትሳገሮ ኢኻ እሞ ካባኻ ዚዐብዮን ዚሕይሉን ህዝብታት፡ ክሳዕ ሰማይ ዚበጽሓ እተዐርዳ ዓበይቲ ኸተማታት፡ ዓብይን ነዊሕን ህዝቢ፡ ደቂ ዓናቅ፡ ንስኻ እትፈልጦም ብዛዕባኦም ድማ፡ ኣብ ቅድሚ ደቂ ዓናቅ መን ደው ኪብል ይኽእል፡ ኪበሀል ዝሰማዕካ፡ ክትወርሶም ክትአቱ ኢኻ።