Deuteronomy 9:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ተዛረበኒ፡ እዚ ህዝቢ እዚ ርእየዮ፡ እንሆ፡ ድርቅና ዝመልኦ ህዝቢ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለኝ፦ ‘አንድ ጊዜም ሁለት ጊዜም እን​ዲህ ብዬ ነገ​ር​ሁህ፤ ይህ ሕዝብ አን​ገተ ደን​ዳና ሕዝብ እንደ ሆነ አይ​ች​አ​ለሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም። ይህ ሕዝብ አንገተ ደንዳና ሕዝብ እንደሆነ አይቼአለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ደግሞም ጌታ እንዲህ አለኝ፥ ‘ይህ ሕዝብ ልበ ደንዳና ሕዝብ እንደሆነ አይቼአለሁ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “መና ጎዳይ ቃይካ ታና፥ ‘ታን ሀ አሳ በኣድ፤ ኡንቱንቱ ቱሙካ ሞርግያ ዞዛ አሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Med'inaa Goday k'aykka taana, ‹Taani ha asaa be'aad; unttunttu tumukka morggiyaa zooza asaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka GODAY taas, «Hayssi derezi wozina muumenne makkalla gididayssa ta erays.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ጎዳይ ታስ፥ «ሃይሲ ዴሬዚ ዎዚና ሙሜኔ ማካላ ጊዲዳይሳ ታ ኤራይስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስካ ጎዳይ ታኮ፥ “ታኒ ሀ አሳ በአስ፤ ኤንቲ ቱማ ዎዛና ሙመ አስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassika Goday taako, “Taani ha asaa be7as; enti tuma wozana muume asi.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ደግሞም እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዲህ አለኝ፤ “ይህን ሕዝብ አይቼዋለሁ፤ በርግጥ ዐንገተ ደንዳና ሕዝብ ነው፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ቀጥሎም እግዚአብሔር እንዲህ አለ፤ ‘እነሆ፥ ይህ ሕዝብ ልቡ የደነደነ፥ እልኸኛ መሆኑን ዐውቃለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “መሊሱ ኸዓ እግዚኣብሄር፥ ‘እዞም ህዝቢ እዚኣቶም ተረርቲ ኽሳድ ምዃኖም ሪአዮም ኣለኹ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከአ፡ እዚ ህዝቢ እዚ ርእየዮ ኣለኹ፡ እንሆ ንሱ ተሪር ክሳድ ህዝቢ እዩ።