Deuteronomy 8:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቶም እግዚኣብሄር ኣብ ቅድሜኻ ዜጥፍኦም ኣህዛብ፡ ከምኡ ክትጠፍእ ኢኻ። ድምጺ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣይምተኣዘዝኩምን እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ም​ላ​ካ​ች​ሁን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቃል ስለ አል​ሰ​ማ​ችሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፊ​ታ​ችሁ እን​ደ​ሚ​አ​ጠ​ፋ​ቸው እንደ አሕ​ዛብ ሁሉ እና​ን​ተም እን​ዲሁ ትጠ​ፋ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስላልሰማችሁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ እንደሚያጠፋቸው እንደ አሕዛብ እንዲሁ እናንተ ትጠፋላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ የአምላካችሁን ቃል ስላልሰማችሁ፥ ጌታ ከፊታችሁ እንደሚያጠፋቸው እንደ አሕዛብ ሁሉ እንዲሁ እናንተም ትጠፋላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ፥ ነ ጾሳዉ፥ ኔን አዛዘተናን እጼዳ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ነ ስንፐ ይሴዳ ካዉተቱዋዳን ኔንካ ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw, ne S'oossaw, neeni azazettenan is's'eedda diraw, Med'inaa Goday ne sintsaappe d'ayiseedda kawutetsaatuwaadan neenikka d'ayana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossaas intte azazettontta ixxiko intte gede sinththe sinththe bishin intte sinththan diza kawoteththata dhayssizayssa mala inttenakka dhoqalli dhayssana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳስ ኢንቴ ኣዛዜቶንታ ኢጺኮ ኢንቴ ጌዴ ሲን ሲን ቢሺን ኢንቴ ሲንን ዲዛ ካዎቴታ ይሲዛይሳ ማላ ኢንቴናካ ቃሊ ይሳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ሀራ ካዎተታ ህንተ ስንፈ ይስዳይሳዳ ህንተ እያዉ ኪተቶና እፅኮ ህንተናካ ይሳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday, hinte Xoossay hara kawotethata hinte sinthafe dhaysidaysada hinte iyaw kiitetonna ixiko hintenaka dhaysana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር (ያህዌ) ከፊታችሁ ያሉትን አሕዛብ እንዳጠፋቸው ሁሉ፣ ለአምላካችሁ ለአግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ባለመታዘዛችሁ እናንተም ትጠፋላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ባትታዘዝ ወደ ፊት በሄድህ መጠን ከፊትህ የሚገኙትን ሕዝቦች ሁሉ እንደሚደመስስ አንተንም ነቃቅሎ ያጠፋሃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስለ ዘይሰማዕኹም፥ ከምቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሜኹም ዘጥፍኦም ኣህዛብ፥ ከምኡ ኽትጠፍኡ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስለ ዘይሰማዕኩም፡ ከምቶም እግዚኣብሄር ካብ ቅድሜኹም ዘጥፍኦም ህዝብታት፡ ከምኡ ኽትጠፍኡ ኢኹም።