Deuteronomy 8:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነዚ ሎሚ ዝእዝዘኩም ዘለኹ ዅሉ ትእዛዛት፡ ብህይወት ክትነብሩን ክትበዝሑን፡ ነታ እግዚኣብሄር ንኣቦታትኩም ብማሕላ እተመባጽዓሎም ምድሪ ኽትኣትዉን ክትሕልውዋ ኣሎኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ እግዚአብሔርም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ ለአንተ የማዝዘውን ትእዛዝ ሁሉ ታደርጉ ዘንድ ጠብቁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በሕይወት እንድትኖሩ፥ እንድትበዙም፥ ጌታም ለአባቶቻችሁ ወደ ማለላቸው ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱአት፥ ዛሬ እኔ የሰጠኋችሁን ትእዛዝ ሁሉ ለማድረግ ተጠንቀቁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ ደኡዋን ደአና ማላ፥ ህንተ ፓይዱካ ዳራና ማላነ መና ጎዳይ ካሰ ህንተ ማይዛ አዋቶ እማና ጊደ ጫቄዳ ቢታ ገሊደ፥ ህንተ ላታና ማላ፥ ሀች ታን ህንተና አዛዝያ አዛዙዋ ኡባ ምንሲደ ናግተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte de'uwaan de'ana mala, hintte payduukka darana malanne Med'inaa Goday kase hintte mayzza aawaatoo immana giide c'aak'k'eedda biittaa geliide, hintte laattana mala, hachchi taani hinttena azaziyaa azazuwaa ubbaa minisiide naagite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte shemppora paxa daana mala, intte qooday darana malanne GODAY kase intte aawatas immanaas caaqqida biittayo laattanaas intte dandayana mala hach ta inttes immiza azazoyo ammanettidi naagite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ሼምፖራ ፓጻ ዳና ማላ፥ ኢንቴ ቆዳይ ዳራና ማላኔ ጎዳይ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ኢማናስ ጫቂዳ ቢታዮ ላታናስ ኢንቴ ዳንዳያና ማላ ሃች ታ ኢንቴስ ኢሚዛ ኣዛዞዮ ኣማኔቲዲ ናጊቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ደኦን ዳና መላ፥ ህንተ ታይቦይ ዳራና መላነ ጎዳይ ካሰ ህንተ ማይዛታስ እማና ግድ ጫቅዳ ቢታ ገልድ፥ ህንተ ላታና መላ ሀች ታ ህንተና ኪትያ ኪታ ኡባ ምንድ ናግተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte de7on daana mela, hinte tayboy darana melanne Goday kase hinte mayzatas immana gidi caaqida biitta gelidi, hinte laattana mela hachi ta hintena kiittiya kiita ubbaa minthidi naagite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሕይወት እንድትኖሩ፣ እንድትበዙና እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአባቶቻችሁ በመሐላ ተስፋ የገባላቸውን ምድር ገብታችሁ እንድትወርሱ፣ ዛሬ እኔ የምሰጥህን እያንዳንዱን ትእዛዝ ለመከተል ጥንቃቄ አድርጉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በሕይወት መኖር እንድትችሉ፥ ቊጥራችሁ እንዲበዛ፥ እግዚአብሔር ለቀድሞ አባቶቻችሁ ሊሰጣቸው ቃል የገባላቸውን ምድር ለመውረስ እንድትበቁ፥ ዛሬ እኔ የሰጠኋችሁን ትእዛዝ ሁሉ በታማኝነት ጠብቁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ምእንቲ ብህይወት ክትነብሩን ክትበዝሑን፥ ናብታ እግዚኣብሄር ነቦታትኩም ብማሕላ ዘተስፈዎም ምድሪ ኽትኣትዉን ክትወርስዋን፥ ነዝ ዅሉ ኣነ ሎሚ ዝእዝዘኩም ዘለኹ ትእዛዝ ተጠንቂቕኩም ሓልዉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ምእንቲ ብህይወት ክትነብሩን ክትበዝሑን፡ ናብታ እግዚኣብሄር ነቦታትኩም ዝመሓለሎም ምድሪ ኽትአትውን ክትወርስዋን፡ ነዚ ኣነ ሎሚ ዝእዝዘኩም ዘሎኹ ኹሉ ትእዛዛት ተጠንቂቕኩም ግበርዎ። |