Deuteronomy 7:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ስለ ዘፍቀረኩምን ነቲ ንኣቦታትኩም ዝመሓሎም ማሕላ ስለ ዚሕልወኩምን ግና፡ እግዚኣብሄር ብሓያል ኢድ ኣውጺኡኩም ካብ ቤት ባርነት፡ ካብ ኢድ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኣድሓነኩም ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ ወደዳችሁ፥ ለአባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ፥ በተዘረጋችም ክንድ አወጣችሁ፤ ከባርነትም ቤት ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አዳናችሁ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ ወደዳችሁ ለአባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አዳናችሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ነገር ግን ጌታ ስለ ወደዳችሁ፥ አባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብጽ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አወጣችሁ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን መና ጎዳይ ህንተና ሲቄዳ ግሻዉነ ህንተ ማይዛ አዋቶ ጫቄዳ ጫቁዋ ናጌዳ ድራዉ፥ እ ህንተና አይለተ ጋድያፐ፥ ግብጼ ካትያ ኩሽያፐ፥ ባረ ዎልቃማ ኩሽያን ከሴዳነ ዎዜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Med'inaa Goday hinttena siik'eedda gishshawnne hintte mayzza aawaatoo c'aak'k'eedda c'aak'uwaa naageedda diraw, I hinttena ayiletetsaa gadiyaappe, Gibs'e kaatiyaa kushiyaappe, bare wolk'k'aama kushiyan kesseeddanne wozeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin GODAY inttena siiqida gishshassinne kase intte aawatas gelida hidota qaala naaganaas koyida gishshas izi inttena Gibxe kawos aylleteththan diza Gibxe biittafe ba gita wolqqan wozzidi kessides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጎዳይ ኢንቴና ሲቂዳ ጊሻሲኔ ካሴ ኢንቴ ኣዋታስ ጌሊዳ ሂዶታ ቃላ ናጋናስ ኮዪዳ ጊሻስ ኢዚ ኢንቴና ጊብጼ ካዎስ ኣይሌቴን ዲዛ ጊብጼ ቢታፌ ባ ጊታ ዎልቃን ዎዚዲ ኬሲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ጎዳይ ህንተና ዶስዳ ግሾነ ህንተ ማይዛታስ ጫቅዳ ጫቁዋ ናግዳ ግሾ፥ እ ህንተና አይለተ ቢታፈ፥ ግብፀ ካዋ ኩሸፐ፥ ባ ዎልቃማ ኩሽያን ከስስነ ዎዝስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Goday hintena dosida gishonne hinte mayzatas caaqida caaquwa naagida gisho, I hintena aylletetha biittafe, Gibxe kawa kushepe, ba wolqaama kushiyan kessisinne wozis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ነገር ግን እናንተን በብርቱ እጅ ያወጣችሁ፣ ከባርነት ምድርና ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን መዳፍ የተቤዣችሁ፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) እናንተን ስለ ወደዳችሁና ለአባቶቻችሁ የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን እግዚአብሔር እናንተን ስለ ወደደ ለቀድሞ አባቶቻችሁ የሰጠውን የተስፋ ቃል መጠበቅ ፈለገ፤ በታላቅ ኀይሉ ያዳናችሁና የግብጽ ንጉሥ ባርያዎች ከመሆን ነጻ ያወጣችሁም በዚህ ምክንያት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እኳ ደኣ እግዚኣብሄር ስለ ዝፈተወኩምን እቲ ነቦታትኩም ዝመሓለሎም ማሕላ ስለ ዝሓለወን፥ እግዚኣብሄር ብሓያል ኢዱ ኣውፅአኩም፤ ካብ ባርነት፥ ካብ ኢድ ፈርዖን ንጉስ ግብፂ ተቤዘወኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ስለ ዝፈተወኩምን እቲ ነቦታትኩም ዝመሓለሎም ማሕላ ስለ ዝሐለወን፡ እግዚኣብሄር ብሓያል ኢድ ኣውጽኣኩም፡ ካብ ቤት ባርነት ድማ ካብ ኢድ ፈርኦን ንጉስ ግብጺ ኣድሓነካ። |