Deuteronomy 7:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንስኻትኩም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ቅዱሳት ህዝቢ ኢኹም። እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ ልዕሊ ዅሎም ኣብ ምድሪ ዘለዉ ህዝብታት፡ ንዕኡ ፍሉይ ህዝቢ ኽትኰኑ ሓረየካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መርጦሃልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ለጌታ አምላክህ አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፥ በምድር ላይ ካሉት ሕዝቦች ሁሉ፥ ጌታ አምላክህ ለእርሱ የተለየህ ሕዝብ እንድትሆን መረጠህ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ ህንተ መና ጎዳዉ፥ ህንተ ጾሳዉ፥ ጌሻ አሳ። መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ህንተና ባረዉ ዱማ አልኦ ሚሻ ግድያ አሳ ኦደ፥ ቢታ ቦላን ደእያ አሳ ኡባፐ ዶሬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, hintte Med'inaa Godaw, hintte S'oossaw, geeshsha asaa. Med'inaa Goday hintte S'oossay hinttena barew dumma al"o miishshaa gidiyaa asaa ootsiide, biittaa bollan de'iyaa asaa ubbaappe dooreedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaasoykka GODAA intte Xoossay inttena baas gidana mala doorida dumma dere; biitta bolla diza dere ubbaafe intte izas dumma dere gidana mala doorettideta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋሶይካ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴና ባስ ጊዳና ማላ ዶሪዳ ዱማ ዴሬ፤ ቢታ ቦላ ዲዛ ዴሬ ኡባፌ ኢንቴ ኢዛስ ዱማ ዴሬ ጊዳና ማላ ዶሬቲዴታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ፥ ነ ጎዳ ፆሳስ ጌሻ ደረ። ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ነና ባዉ ዱማ አስ ኦድ ቢታ ቦላ ደእያ አሳ ኡባፈ ነና ዶርስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni, ne Godaa Xoossaas geeshsha dere. Goday, ne Xoossay nena baw dumma asi oothidi biitta bolla de7iya asa ubbaafe nena dooris. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ቅዱስ ሕዝብ ስለ ሆንህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የራሱ ሕዝብ፣ ርስትም እንድትሆንለት በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ መረጠህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አንተ እግዚአብሔር አምላክህ የራሱ ወገን አድርጎ የመረጠህ ቅዱስ ሕዝብ ነህ፤ በምድር ላይ ካሉት ሕዝቦች ሁሉ አንተ ለእርሱ የተለየህ ምርጥ ሕዝብ እንድትሆን አድርጎሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ቅዱስ ህዝቢ ኢኹም እሞ፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም፥ ካብ ኵሎም ኣብ ልዕሊ ገፅ ምድሪ ዘለዉ ህዝብታት ፈልዩ፥ ህዝቡ ኽትኮንዎ መረፀኩም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንስኻስ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽካ ቅዱስ ህዝቢ ኢኻ እሞ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ ካብ ኩሎም ኣብ ልዕሊ ገጽ ምድሪ ዘለው ህዝብታት ፍለዮ፡ ህዝቡ ኽትኮኖ ሐረየካ። |