Deuteronomy 7:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ምሳኻ እዩ፣ ሓያልን ዜስካሕክሕን ኣምላኽ እዩ እሞ፣ ብእኦም ኣይትፍርህ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከፊታቸው አትደንግጥ፤ አምላክህ እግዚአብሔር፥ ከአንተ ጋር ነውና፥ እርሱም አምላክህ እግዚአብሔር ታላቅና ጽኑዕ ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አምላክህ እግዚአብሔር፥ ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ፥ በመካከልህ ነውና ከእነርሱ የተነሣ አትደንግጥ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታ አምላክህ፥ ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ፥ በመካከልህ ነውና በእነርሱ የተነሣ ልትደናገጥ አይገባም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሄዋ ድራዉ፥ ህንተ ኡንቱንቶ ያዮፕተ፤ አያዉ ጎፐ፥ ህንተናና ደእያ መና ጎዳይ፥ ህንተ ጾሳይ፥ ግታነ ያሽያ ጾሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hewaa diraw, hintte unttunttoo yayyoppite; ayaw gooppe, hinttenana de'iyaa Med'inaa Goday, hintte S'oossay, gitanne yashshiyaa S'oossaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas he deretas babofte; GODAA intte Xoossay inttenara dees; izi gitanne yashissiza Xoossa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ሄ ዴሬታስ ባቦፍቴ፤ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢንቴናራ ዴስ፤ ኢዚ ጊታኔ ያሺሲዛ ጾሳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ነ ኤንታዉ ያዮፋ፤ ኔራ ደእያ ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ፥ ግታነ ያሽያ ፆሲ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, ne entaw yayyofa; neera de7iya Goday, ne Xoossay, gitanne yashshiya Xoossi. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በመካከልህ ያለው አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ታላቅና የሚያስፈራ አምላክ (ኤሎሂም) ስለሆነ አያስደንግጡህ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም እነዚህን ሕዝቦች አትፍራ፤ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነው፤ እርሱ ታላቅና መፈራትም የሚገባው አምላክ ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ዓቢይን ዝፍራሕን እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብ ማእኸልኩም እዩሞ፥ ንኣኣቶም ኣይትፍርሑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ዓብይን መፍርህን ኣምላኽ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣብ ማእከልካ እዩ እሞ፡ ብኣታቶም ኣይትፍራህ፡ |