Deuteronomy 7:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ እቶም ካባኻ እተረፉን ዚሕብኡን ክሳዕ ዚጠፍኡ፡ ነተን ዕንቅርቢታት ኣብ መንጎኦም ክሰዶም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ደግ​ሞም አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የቀ​ሩት፥ ከፊ​ት​ህም የተ​ሸ​ሸ​ጉት እስ​ኪ​ጠፉ ድረስ መቅ​ሠ​ፍ​ትን ይል​ክ​ባ​ቸ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ደግሞም አምላክህ እግዚአብሔር የቀሩት ከፊትህም የተሸሸጉት እስኪጠፉ ድረስ ተርብ ይሰድድባቸዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ደግሞም ጌታ አምላካችሁ የቀሩት ከፊትህም የተሸሸጉት እስኪጠፉ ድረስ ተርብ ይሰድድባቸዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ኡንቱንቱፐ አደ ባቃቲደ፥ ህንተፐ ቆሰቴዳዋንቱካ ያና ጋካናዉ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ኡንቱንቱ ግዶን ሻብረ የዳና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay unttunttuppe aatsiide bak'atiide, hintteppe k'osetteedawanttukka d'ayana gakkanaw, Med'inaa Goday hintte S'oossay unttunttu giddon shabiretsaa yeddana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA intte Xoossay istta giddon shiro denththana; inttefe baqatidi qotettidaytikka heera dhayana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ኢስታ ጊዶን ሺሮ ዴንና፤ ኢንቴፌ ባቃቲዲ ቆቴቲዳይቲካ ሄራ ያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ኔፐ ባቃትድ ቆሰትዳይሳት ያና ጋካናዉ ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ኤንታ ግዶን ካዠ የዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi neepe baqatidi qosetidaysati dhayana gakanaw Goday, ne Xoossay enta giddon kazhe yeddana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይልቁንም አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሕይወት ተርፈው፣ ከአንተ የተደበቁት እንኳ እስኪጠፉ ድረስ በመካከላቸው ተርብ ይሰድድባቸዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምላክህ እግዚአብሔርም በመካከላቸው ሽብር እንዲፈጠር ያደርጋል፤ ከአንተ ሸሽተው የተደበቁት እንኳ ይጠፋሉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምኡውን ነቶም ዝተረፉን ካባኻትኩም ዝተሓብኡን፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ክሳዕ ዝጠፍኡ ዕኮት ክሰደሎም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቶም ዝተረፉን ካብ ቅድሜኻ እተሓብኡን ድማ፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኽሳዕ ዚጠፍኡ፡ ዕኮት ኪሰደሎም እዩ።