Deuteronomy 6:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምበኣር፡ ዎ እስራኤል፡ ስምዑ፡ ክትገብርዎ ድማ ተጠንቀቑ። ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ዘተስፈወልኩም፡ ኣብታ ጸባን መዓርን እትውሕዝ ምድሪ፡ ጽቡቕ ምእንቲ ኽትበዝሓልኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስራኤል ሆይ፥ ስማ፦ ማርና ወተት የምታፈስሰውን ምድር ይሰጥህ ዘንድ የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ እጅግ እንድትበዛ፥ መልካምም እንዲሆንልህ ታደርጋት ዘንድ ጠብቅ።” ከግብፅ ምድር ከወጡ በኋላ ሙሴ ለእስራኤል ልጆች በምድረ በዳ ያዘዛቸው ሥርዐትና ፍርድ ሁሉ ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንግዲህ፥ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ መልካምም እንዲሆንልህ፥ የአባቶችህም አምላክ እግዚአብሔር እንደ ተናገረ ወተትና ማር በምታፈስሰው ምድር እጅግ እንድትበዛ፥ ታደርጋት ዘንድ ጠብቅ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ፥ እስራኤል ሆይ፥ ስማ! መልካም እንዲሆንልህ፥ የአባቶችህም አምላክ ጌታ እንደ ተናገረ፥ ወተትና ማር በምታፈስሰው ምድር፥ እጅግ እንድትበዛ በጥንቃቄ ጠብቅ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተኖ እስራኤልያ አሳዉ፥ ኡባባይ ህንተንቶ ሎአ ግዳናዳንነ መና ጎዳይ፥ ህንተ አዎቱዋ ጾሳይ፥ ህንተንቶ ጌዳዋዳን፥ ማነ ኤሳ ጎግያ ጋድያን ህንተ ሎይ ጮራታናዳን፥ ሀ ህገቱዋ ስስተነ ምንሲደ ኦተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttenoo Israa'eeliyaa asaw, ubbabay hinttenttoo lo"a gidanaadaaninne Med'inaa Goday, hintte aawotuwaa S'oossay, hinttenttoo geeddawaadan, maatsaanne eessaa goggiyaa gadiyaan hintte loytsi c'orattanaadan, ha higgetuwaa sisitenne minisiide ootsite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intteno Isra7eele asawu! Ubba miishshi inttes lo7o gidana mala, GODAA intte aawata Xoossay inttes gidayssaththo maaththinne eessi goggiza biittaan intte keehi corattana mala ha azazota siyitenne minni ooththite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴኖ ኢስራኤሌ ኣሳዉ! ኡባ ሚሺ ኢንቴስ ሎኦ ጊዳና ማላ፥ ጎዳ ኢንቴ ኣዋታ ጾሳይ ኢንቴስ ጊዳይሳ ማኔ ኤሲ ጎጊዛ ቢታን ኢንቴ ኬሂ ጮራታና ማላ ሃ ኣዛዞታ ሲዪቴኔ ሚኒ ኦቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነኖ፥ እስራኤለ ስአ፤ ኡባባይ ነዉ እንጀታና መላነ ጎዳይ ነ አዋታ ፆሳይ፥ ነዉ ግዳይሳዳ ማነ ኤስ ጎግያ ቢታን ነ ዳራና መላ ሀ ህገታ ስአ፤ ምንዳ ናጋ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neno, Isra7eele si7a; ubbabay new injetana melanne Goday ne aawata Xoossay, new gidaysada maathinne eessi goggiya biittan ne darana mela ha higgeta si7a; minthada naaga. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እስራኤል ሆይ ስማ፤ የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) በሰጠህ ተስፋ መሠረት፣ ማርና ወተት በምታፈስሰው ምድር መልካም እንዲሆንልህና እጅግ እንድትበዛ፣ ትእዛዙንም ትጠብቅ ዘንድ ጥንቃቄ አድርግ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእስራኤል ሕዝብ ሆይ! እነዚህን ሕግጋት አድምጡ! ታዘዙላቸውም! ይህን ብታደርጉ ለቀድሞ አባቶቻችሁ እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ መሠረት በማርና በወተት በበለጸገች በዚያች ለም ምድር ሁሉ ነገር በመልካም ሁኔታ ይከናወንላችኋል፤ ትበዛላችሁም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ፥ ኦ ህዝቢ እስራኤል! ስምዑ፥ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትኩም ዝበለኩም፥ ሰናይ ክኾነልኩምን ኣብታ ፀባን መዓርን እተውሕዝ ምድሪ ድማ የመና ኽትበዝሑን፥ ተጠንቂቕኩም ፈፅምዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ፡ ዎ እስራኣኤል፡ ስማዕ፡ ከምቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታትካ ዝበለካ፡ ኪጽብቐልካን ኣብታ ጸባን መዓርን እተውሕዝ ሃገር ድማ ኣዚኻ ኽትበዝሕን፡ ክትገብሮ ተጠንቀቕ። |