Deuteronomy 6:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቅድሚ የሆዋ ጽቡቕን ሰናይን ግበሩ፣ ምእንቲ ኺሰምዓኩምን ነታ እግዚኣብሄር ንኣቦታትኩም ብማሕላ እተመባጽዓሎም ጽብቕቲ ምድሪ ኽትወስዱን፣ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | መልካምም ይሆንልህ ዘንድ፥ እግዚአብሔርም ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው ወደ መልካሚቱ ምድር ገብተህ እርስዋን ትወርስ ዘንድ በእግዚአብሔር ፊት ቅኑንና መልካሙን አድርግ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መልካምም ይሆንልህ ዘንድ፥ እግዚአብሔርም ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው ወደ መልካሚቱ ምድር ገብተህ እርስዋን ትወርስ ዘንድ፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረ ጠላቶችህን ሁሉ ከፊትህ ያወጣልህ ዘንድ፥ በእግዚአብሔር ፊት ቅኑንና መልካሙን አድርግ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | መልካም እንዲሆንልህ፥ ጌታም ለአባቶችህ ወደ ማለላቸው ወደ መልካሚቱ ምድር ገብተህ እርሷን እንድትወርስ በጌታ ፊት ትክክልና መልካሙን አድርግ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ህንተዉ ኡባባይ ሎአ ግዳና ማላ፥ መና ጎዳ ስንን ህንተ ልከባነ ሎኦባ ኦተ። ያቶፐ፥ ህንተንቶ እማናዉ መና ጎዳይ ህንተ አዋቶ ጫቄዳ፥ ሄ ሎኦ ቢታ ህንተ ላታና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hinttew ubbabay lo"a gidana mala, Med'inaa Godaa sintsan hintte likkebaanne lo"obaa ootsite. Yaatooppe, hinttenttoo immanaw Med'inaa Goday hintte aawaatoo c'aak'k'eedda, he lo"o biittaa hintte laattana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Inttes ubba miishshi lo7o gidana mala GODAA sinththan intte suurenne lo7o ooththite; histtiko inttes immanaas GODAY intte aawatas qaala gelida he lo7o biittayo intte laattana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴስ ኡባ ሚሺ ሎኦ ጊዳና ማላ ጎዳ ሲንን ኢንቴ ሱሬኔ ሎኦ ኦቴ፤ ሂስቲኮ ኢንቴስ ኢማናስ ጎዳይ ኢንቴ ኣዋታስ ቃላ ጌሊዳ ሄ ሎኦ ቢታዮ ኢንቴ ላታና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነዉ ኡባባይ እንጀታና መላ ጎዳ ስንን ነ ሱረባነ ሎኦባ ኦ። ሄሳ ኦኮ፥ ነዉ እማናዉ ጎዳይ ነ አዋታስ ጫቅዳ፥ ሄ ሎኦ ቢታ ነ ላታና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | New ubbabay injetana mela Godaa sinthan ne surebaanne lo77oba ootha. Hessa oothiko, new immanaw Goday ne aawatas caaqida, he lo77o biitta ne laattana. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | መልካም እንዲሆንልህና እግዚአብሔር (ያህዌ) ለአባቶችህ በመሐላ እንድትወርሳት፣ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ተስፋ የሰጣቸውን መልካሚቱን ምድር ገብተህ ቀናና መልካም የሆነውን አድርግ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በእግዚአብሔር ዘንድ ትክክልና መልካም የሆነውን ሁሉ አድርግ፤ ይህን ብታደርግ ሁሉ ነገር በመልካም ሁኔታ ይከናወንልሃል፤ እግዚአብሔር ለቀድሞ አባቶችህ በገባውም ተስፋ ቃል መሠረት መልካሚቱን ምድር ትወርሳለህ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ከምቲ እግዚኣብሄር ዝተናገሮ፥ ምእንቲ ሰናይ ክኾነልኩም፥ ንዅሎም ፀላእትኹም ካብ ቅድሜኹም ክሰጎም፥ ናብታ እግዚኣብሄር ነቦታትኩም ዝመሓለሎም ፍርያም ምድሪ ኸዓ ኽትኣትዉን ክትወርስዋን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕን ሰናይን ግበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ እግዚኣብሄር እተዛረቦ፡ ምእንቲ ኺጽብቐልካ፡ ንኹሎም ጸላእትኻ ኻብ ቅድሜኻ ኪሰጎም ናብታ እግዚኣብሄር ነቦታትካ ዝመሓለሎም ጽቕቲ ምድሪ ኸኣአ ኽትአቱን ክትርስተያን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ቅኑዕን ጽቡቕን ግበር። |