Deuteronomy 6:11 — Compare Translations
12 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዘይመላእካዮ ብዅሉ ሰናይ ነገር ዝመልአ ኣባይትን ዘይፈለጥካዮ ዒላታትን ዘይተኸልካዮ ኣታኽልቲ ወይንን ኣውሊዕን። በሊዕካ እንተጸጊብካ፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ያልሞላሃቸውንም ሀብትን የሞሉ ቤቶች፥ ያልማስሃቸውንም የተማሱ ጕድጓዶች፥ ያልተከልሃቸውንም ወይንና ወይራ በሰጠህ ጊዜ፥ በበላህና በጠገብህም ጊዜ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያልሞላሃቸውንም ሀብትን የሞሉ ቤቶች፥ ያልማስሃቸውንም የተማሱ ጕድጓዶች፥ ያልተከልሃቸውንም ወይንና ወይራ በሰጠህ ጊዜ፥ በበላህና በጠገብህም ጊዜ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያልሞላሃቸውንም ሀብትን የሞሉ ቤቶች፥ ያልቆፈርካቸውም የተቆፈሩ ጉድጓዶች፥ ያልተከልሃቸውንም የወይን ተክልና የወይራ ዛፎች፥ ስትበላና ስትጠግብ፥ |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte laattanay intte keexxontta lo7o miishshan kumida keeththata, intte bookkontta haaththa ollata, intte tokkontta woyne miththatanne wogara miththata; heytantta izi inttes immiza wode, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ላታናይ ኢንቴ ኬጾንታ ሎኦ ሚሻን ኩሚዳ ኬታ፥ ኢንቴ ቦኮንታ ሃ ኦላታ፥ ኢንቴ ቶኮንታ ዎይኔ ሚታኔ ዎጋራ ሚታ፤ ሄይታንታ ኢዚ ኢንቴስ ኢሚዛ ዎዴ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኔኒ ሺሻቦና ዱረተን ኩምዳ ኬታ፥ ነ ቦካቦና ሃ ኦላታ፥ ነ ቶካቦና ዎይነነ ሻማሆ ነዉ እምያ ዎደ፥ ኔኒ ማዳ ካልዳ ዎደ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Neeni shiishaboona duretethan kumida keethata, ne bookaboona haatha ollata, ne tokaboonna woynenne shamaho new immiya wode, neeni mada kallida wode, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የራስህ ባልነበሩ መልካም ነገሮች ሁሉ የተሞሉ ቤቶችን፣ ያልቈፈርሃቸውን የውሃ ጕድጓዶች፣ ያልተከልሃቸውን የወይን ተክሎችና የወይራ ዛፎች ሲሰጥህና በልተህም ስትጠግብ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የምትወርሳቸው ቤቶች አንተ ባላኖርከው መልካም ነገር የተሞሉ ይሆናሉ፤ ያልቈፈርካቸውም የውሃ ጒድጓዶች በዚያ ይገኛሉ፤ እንዲሁም አንተ ያልተከልካቸው የወይን ተክሎችና የወይራ ዛፎች ይገኛሉ፤ እግዚአብሔር ወደዚህች ምድር አስገብቶህ በልተህ በምትጠግብበት ጊዜ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንስኻትኩም ዘይመላእኹምወን ፅቡቓት ኣቑሑ ዝመልኣ ኣባይትን፥ ዘይኰዓትኩምወን ዒላታትን፥ ዘይተኸልኩምዎ ወይንን ኣውሊዕን ክህበኩም እዩ። ነዝ ዅሉ በሊዕኹም ምስ ፀገብኩም፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዘይመላኣየን ኩሉ ጽቡቕ ዘበለ ዝመልኣ ኣባይትን፡ ዘይኮዐትካዮ ኹዑት ዔላታትን፡ ዘይተኸልካዮ ወይንን ኣውልዕን ከአ ምስ ሀበካ፡ እሞ በሊዕካ ምስ ጸገብካ፡ |