Deuteronomy 6:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኪምህረኩም ዝኣዘዘኩም ትእዛዛትን ስርዓታትን ስርዓታትን ኣብታ ኽትወርስዋ እትኸዱላ ምድሪ ኽትገብርዎ፡ እዚ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ልትወርሱአት በምትገቡባት ምድር ታደርጉት ዘንድ አምላካችሁ እግዚአብሔር እንዳስተምራችሁ ያዘዘው ትእዛዝና ሥርዐት፥ ፍርድም ይህ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አንተ ልጅህም የልጅ ልጅህም በዕድሜአችሁ ሁሉ ልትወርሱአት በምትገቡባት ምድር ታደርጉአት ዘንድ፥ አምላክህን እግዚአብሔርን ፈርተህ እኔ ለአንተ ያዘዝሁትን ሥርዓቱንና ትእዛዙን ሁሉ ትጠብቅ ዘንድ፥ ዕድሜህም ይረዝም ዘንድ፥ አምላካችሁ እግዚአብሔር እንዳስተምራችሁ ያዘዛት ትእዛዝና ሥርዓት ፍርድም ይህች ናት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ጌታ አምላክህ በርስትነት በሚሰጥህ ምድር እንድትጠብቃት እንዳስተምርህ ያዘዘኝ ትእዛዝ፥ ሕግና ሥርዓት ይህች ናት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ ላታናዉ ብያ ጋድያን ህንተ ኦናዳን ታን ህንተና ታማርሳና ማላ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ታና አዛዜዳ አዛዞቱ አዋዮቱነ ህገቱ ሀዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte laattanaw biyaa gadiyaan hintte ootsanaadan taani hinttena tamaarissana mala, Med'inaa Goday hintte S'oossay taana azazeedda azazotuu awaayotuunne higgetuu hawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Intte pinni biidi laattanaas biza biittaan intte ooththana malanne tani inttena tamaarsana mala GODAA intte Xoossay tana azazida azazoti, wogatinne maarati hayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴ ፒኒ ቢዲ ላታናስ ቢዛ ቢታን ኢንቴ ኦና ማላኔ ታኒ ኢንቴና ታማርሳና ማላ ጎዳ ኢንቴ ጾሳይ ታና ኣዛዚዳ ኣዛዞቲ፥ ዎጋቲኔ ማራቲ ሃይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ላታናዉ ብያ ቢታን ህንተ ኦና መላ ታ ህንተና ታማርሳና መላ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ ታና ኪትዳ ኪታይ፥ አዋጆይነ ህገይ ሀይሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte laattanaw biya biittan hinte oothana mela ta hintena tamaarsana mela Goday, hinte Xoossay tana kiitida kiitay, awaajoynne higgey haysa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር እንድትጠብቁት አስተምራችሁ ዘንድ አምላካችሁ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) የሰጠኝ ትእዛዝ፣ ሥርዐትና ሕግ ይህ ነው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “አሁን ተሻግራችሁ በርስትነት በሚሰጣችሁ ምድር እንድትጠብቁት እግዚአብሔር አምላክህ እንዳስተምርህ ያዘዘኝ ትእዛዞች፥ ሕግና ሥርዓት እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እቲ ኣብታ ንዮርዳኖስ ሰጊርኩም እትወርስዋ፥ ሃገር ክትፍፅምዎ ኣነ ኽምህረኩም፥ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝኣዘዘኒ ትእዛዛትን ሕግጋትን ፍርድታትን እዙይ እዩ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቲ ኣብታ ኽትርስተይዋ እትሓልፍዋ ዘሎኹም ሃገር ክትገብርዎ፡ ኣነ ኽምህረኩም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ዝአዘዘኒ ትእዛዛትን ሕጋጋትን ፍርድታትን ድማ እዚ እዩ፡ |