Deuteronomy 5:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሰገደሎምን ኣይተገልግሎምን፤ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም፡ ኣብ ልዕሊ ውሉድ፡ ኣብ ሳልሳይን ራብዓይን ወለዶ እቶም ዝጸልኡኒ፡ ኣበሳ ኣቦታት ዚወድቕ ቀናእ ኣምላኽ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም፤ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኀጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፥ እኔ ጌታ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነኝና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኔን ኡንቱንቶ ሆኮፓ፤ ዎይ ኡንቱንቶ ጎይኖፓ፤ አያዉ ጎፐ፥ ታን ታና እጽያዋንታ አዎቱዋ ናጋራ ድራዉ፥ ናናቱዋ ሄዘንነ ኦይደን የለታ ጋካናዉ ሙርያዋ፤ ታን፥ መና ጎዳይ ነ ጾሳይ ቃናትያ ጾሳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Neeni unttunttoo hokkoppa; woy unttunttoo goyinnoppa; ayaw gooppe, taani taana is's'iyaawantta aawotuwaa nagaraa diraw, naanatuwaa heezzentsanne oyddentsa yeletaa gakkanaw muriyaawaa; taani, Med'inaa Goday ne S'oossay k'anaatiyaa S'oossaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tani GODAA ne Xoossay keeha qanaatiza Xoossa; hessa gishshas masetti oosettida ay eeqa xoossataska goynnofanne ziggofa; tani tana ixxizayta wursa qaxxayays; istta zereththatakka heedzdzanththonne oydanththo yeleta gakkanaas tani qaxxayana. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ታኒ ጎዳ ኔ ጾሳይ ኬሃ ቃናቲዛ ጾሳ፤ ሄሳ ጊሻስ ማሴቲ ኦሴቲዳ ኣይ ኤቃ ጾሳታስካ ጎይኖፋኔ ዚጎፋ፤ ታኒ ታና ኢጺዛይታ ዉርሳ ቃጻያይስ፤ ኢስታ ዜሬታካ ሄንኔ ኦይዳን ዬሌታ ጋካናስ ታኒ ቃጻያና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ነ እያዉ ሆኮፋ ዎይኮ እያዉ ጎይኖፋ። ታኒ ታና እፀይሳታ አዋታ ናጋራ ግሾ፥ ናይታ ሄንነ ኦይዳን የለታ ጋካናዉ ሴራይስ። ታኒ፥ ጎዳይ፥ ነ ፆሳይ ቃናትያ ፆሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ne iyaw hokofa woyko iyaw goyinnofa. Taani tana ixeyisata aawata nagaraa gisho, nayta heedzanthonne oyddantho yeletaa gakanaw seerayis. Taani, Goday, ne Xoossay qanaatiya Xoossaa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እኔ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፣ የሚጠሉኝን ስለ አባቶቻቸው ኀጢአት እስከ ሦስትና እስከ አራት ትውልድ ድረስ ልጆቻቸውን የምቀጣ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ለእነርሱ አትስገድላቸው ወይም አታምልካቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ አምላክህ እግዚአብሔር፥ እኔን ትተው ሌሎች አማልክትን የሚያመልኩትን ሰዎች፥ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች፥ እስከ ሦስት ትውልድ ድረስ የምበቀል ቀናተኛ አምላክ ስለ ሆንኩ እነዚያን የተቀረጹ ምስሎች አትስገድላቸው፤ አታምልካቸውም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣይትስገደሎም፤ ኣይተምልኮምውን። ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፥ ንዝፀልኡኒ ሓጢኣት ኣቦታት ኣብ ውሉድ፥ ክሳዕ ሳልሳይን ራብዓይን ትውልዲ ዝቐፅዕ፥ ቀናእ ኣምላኽ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ፡ ንዚጸልኡኒ ሓጢኣት ኣቦታት ኣብ ደቂ ኽሳዕ ሳልሳይን ክሳዕ ራብዓይን ወለዶ ዝቐጽዕ፡ ቀናእ ኣምላኽ እየ እሞ፡ ኣይትስገደሎም፡ ኣይተምልኮም። |