Deuteronomy 5:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ድማ ድምጺ ዘረባኻ ሰምዐ፡ ክትዛረበኒ ከለኻ። እግዚኣብሄር ድማ ከምዚ በለኒ፡ ድምጺ እዚ ህዝቢ እዚ እተዛረቡኹም ቓላት ሰሚዐ ኣለኹ። ኣብ ኵሉ ዘረባኦም ጽቡቕ ይዛረቡ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “በተናገራችሁኝም ጊዜ እግዚአብሔር የእናንተን ቃል ድምፅ ሰማ፤ እግዚአብሔርም አለኝ፦ ይህ ሕዝብ የተናገሩህን ቃል ድምፅ ሰምቼአለሁ፤ የተናገሩህ ሁሉ ትክክል ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በተናገራችሁኝም ጊዜ እግዚአብሔር የእናንተን ቃል ጽምፅ ሰማ፤ እግዚአብሔርም አለኝ። ይህ ሕዝብ የተናገሩህን ቃል ድምፅ ሰምቼአለሁ፤ የተናገሩህ ሁሉ መልካም ነገር ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “በተናገራችሁኝም ጊዜ ጌታ የእናንተን ቃል ጽምፅ ሰማ፤ ጌታም አለኝ፦ ‘የዚህን ሕዝብ ነገር፥ የተናገሩህን ቃል ድምፅ ሰምቼአለሁ፤ የተናገሩህ ሁሉ መልካም ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ህንተ ታዉ ሃሳይሽን፥ መና ጎዳይ ህንተ ግያዋ ስሲደ፥ መና ጎዳይ ታና ሀዋዳን ያጌዳ፤ ‘ሀ አሳይ ነዉ ኦዴዳዋ ኡባ ስሳድ፤ ኡንቱንቱ ጌዳዋ ኡባ ልከ ጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hintte taw haasayishin, Med'inaa Goday hintte giyaawaa sisiide, Med'inaa Goday taana hawaadan yaageedda; ‹Ha Asay new odeeddawaa ubbaa sisaad; unttunttu geeddawaa ubbaa likke geeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Xoossayka intte hessa gishin siyidi taas, ‹Ha asati nees yootidayssa ubbaa tani siyadis; istti gidayssi ubbay likke. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጾሳይካ ኢንቴ ሄሳ ጊሺን ሲዪዲ ታስ፥ ‹ሃ ኣሳቲ ኔስ ዮቲዳይሳ ኡባ ታኒ ሲያዲስ፤ ኢስቲ ጊዳይሲ ኡባይ ሊኬ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህንተ ታዉ ኦድሽን ጎዳይ፥ ህንተ ግያባ ስእድ፥ ታኮ ሀይሳዳ ያግስ፤ “ሀ አሳይ ነዉ ኦድያባ ኡባ ስአስ፤ ኤንቲ ግዳባ ኡባይ ልከ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hinte taw odishin Goday, hinte giyaba si7idi, taako haysada yaagis; “Ha asay new odiyaba ubbaa si7as; enti gidaba ubbay like. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይህን ስትነግሩኝ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሰማ፤ እግዚአብሔርም (ያህዌ) አለኝ፤ “ይህ ሕዝብ ምን እንዳለህ ሰምቻለሁ፤ ያሉትም ሁሉ መልካም ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እግዚአብሔርም፥ ይህን ስትሉኝ በሰማ ጊዜ እንዲህ አለኝ፤ ‘እነዚህ ሰዎች ለአንተ የተናገሩትን ሁሉ ሰምቻለሁ፤ አባባላቸውም ትክክል ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ክትዛረቡኒ እንተለኹም ድማ፥ እግዚኣብሄር ነቲ ዝተዛረብኩምዎ ሰምዖ፤ እግዚኣብሄርውን ከምዙይ በለኒ፦ ነቲ እዞም ህዝቢ ዝተዛረቡኻ ቓል ሰሚዐዮ ኣለኹ። ኵሉ እቲ ዝተዛረብዎ ሰናይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ክትዛረቡኒ ኸሎኹም ድማ፡ እግዚኣብሄር ቃል ዘረባኹም ሰምዔ፡ እግዚኣብሄር ከአ በለኒ፡ ቃል ዘረባ እዚ ህዝቢ እዚ እቲ እተዛረቡኻ ሰሚዔዮ ኣሎኹ፡ እትዛረብዎ ኹሉ ጽቡቕ እዩ፡ |