Deuteronomy 5:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ኵሉ ስጋ፡ ከማና ድምጺ ህያው ኣምላኽ ካብ ሓዊ ኺዛረብ ሰሚዑ ብህይወት ዚነብር መን ኣሎ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከሥጋ ለባሽ ሁሉ እኛ እንደ ሰማን በእሳት መካከል ሆኖ ሲናገር የሕያው አምላክን ድምፅ ሰምቶ በሕይወት የኖረ ማን ነው? |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከሥጋ ለባሽ ሁሉ እኛ እንደ ሰማን በእሳት ውስጥ ሆኖ ሲናገር የሕያው አምላክን ድምፅ ሰምቶ በሕይወቱ የኖረ ማን ነው? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከሥጋ ለባሽ ሁሉ፥ እኛ እንደ ሰማን፥ በእሳት ውስጥ ሆኖ ሲናገር የሕያው አምላክን ድምፅ ሰምቶ በሕይወቱ የኖረ ማን ነው? |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አያዉ ጎፐ፥ አሹዋ ማዬዳዋን፥ ኑን ስሴዳዋዳን ታማ ግዶን ግዲደ ሃሳይሽን፥ ደኦ ጾሳ ቃላ ስሲደ፥ ፓጻ ደኤዳ አሳይ ኦኔ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ayaw gooppe, ashuwaa mayyeeddawaan, nuuni siseeddawaadan tamaa giddon gidiide haasayishin, de'o S'oossaa k'aalaa sisiide, pas'a de'eedda Asay oonee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | De7o Xoossay tama giddon dishe yootiin nu siyida mala iza cenggurssa siyidi hayqqontta shemppora paxa attida asi daanee? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዴኦ ጾሳይ ታማ ጊዶን ዲሼ ዮቲን ኑ ሲዪዳ ማላ ኢዛ ጬንጉርሳ ሲዪዲ ሃይቆንታ ሼምፖራ ፓጻ ኣቲዳ ኣሲ ዳኔ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሾ ማእዳ አሳን ኑኒ ስእዳይሳዳ ታማ ግዶን ግድድ ኦድሽን፥ ደኦ ፆሳ ቃላ ስእድ ደኦን ደእዳ አስ ኦኔ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asho ma7ida asan nuuni si7idaysada tama giddon gididi odishin, de7o Xoossaa qaala si7idi de7on de7ida asi oonee? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ለመሆኑ ከእሳት ውስጥ ሆኖ ሲናገር እኛ እንደ ሰማነው ሁሉ፣ የሕያው እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ድምፅ ሰምቶ በሕይወት ለመኖር የቻለ ከሥጋ ለባሽ ማን አለ? |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሕያው እግዚአብሔር በእሳት ውስጥ ሆኖ ከተናገረው በኋላ በሕይወት የኖረ ከሰው ዘር መካከል አንድ ሰው እንኳ ይገኛልን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ኵሉ ስጋ ዝለበሰ፥ ድምፂ ህያው እግዚኣብሄር ካብ ማእኸል ሓዊ እንትዛረብ ሰሚዑ ብህይወት ዝነበረ መን ኣሎ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ኩሉ ስጋኻ ኸማና ድምጺ ሃይው ኣምላኽ ካብ ማእከል ሓዊ ኺዛረብ ሰሚዑስ ብህይወት ዝነበረ መን ኣሎ። |