Deuteronomy 4:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ ኣዒንትኻ ዝረኣያኦ ምእንቲ ኸይትርስዓ፡ ኣብ ኵሉ መዓልትታት ህይወትካ ድማ ካብ ልብኻ ከይትርሕቕ፡ ንርእስኻ ኣቓልቦ፡ ንነፍስኻ ድማ ብትግሃት ሓልዋ። ደቅኻን ደቂ ደቅኻን ግና ምሃሮም፤ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለራስህ ዕወቅ፤ ሰውነትህን ፈጽመህ ጠብቅ፤ ዐይኖችህ ያዩትን ይህን ሁሉ ነገር አትርሳ፤ በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ከልቡናህ አይውጣ፤ ለልጆችህና ለልጅ ልጆችህም አስተምራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔር። ሕዝቡን ወደ እኔ ሰብስብ፥ በምድርም በሕይወት በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እኔን መፍራት ይማሩ ዘንድ፥ ልጆቻቸውንም ያስተምሩ ዘንድ ቃሌን አሰማቸዋለሁ ብሎ በተናገረኝ ጊዜ፥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት በኮሬብ በቆምህበት ቀን ዓይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይወድቅ ተጠንቀቅ፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አስታውቀው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ብቻ አስተውል፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ዐይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይለይ፥ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አሳውቃቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ስም ህንተ ደእያ ላይ ኡባን ሀ ህንተ በኤዳዋ ኡባ ዶገናዳንነ ህንተ ሁጲያፐ ይሰናዳን ናገትተ፤ ህንተ ናናቱዋነ ህንተ ናናቱ ናናቱዋ ታማርስተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Simmi hintte de'iyaa laytsaa ubbaan ha hintte be'eeddawaa ubbaa dogennaadaaninne hintte huup'iyaappe d'ayissennaadan naagettite; hintte naanatuwaanne hintte naanatu naanatuwaa tamaarissite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Histtiko intte diza wode ubbaan hayssa intte intte ayfera be7idayssa ubbaa balontta malanne intte wozinappe dhayontta mala naagettite; intte naytanne intte nayta naytakka tamaarsite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ሂስቲኮ ኢንቴ ዲዛ ዎዴ ኡባን ሃይሳ ኢንቴ ኢንቴ ኣይፌራ ቤኢዳይሳ ኡባ ባሎንታ ማላኔ ኢንቴ ዎዚናፔ ዮንታ ማላ ናጌቲቴ፤ ኢንቴ ናይታኔ ኢንቴ ናይታ ናይታካ ታማርሲቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ህዛ ነ ደኦ ላይ ኡባን ሀ ነ በእዳባ ኡባ ዶጎና መላነ ነ ዎዛናን ዎና መላ ናገታ። ነ ናይታነ ነ ናይታ ናይታ ታማርሳ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hiza ne de7o laytha ubban ha ne be7idaba ubbaa dogonna melanne ne wozanan wothana mela naageta. Ne naytanne ne nayta nayta tamaarsa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዐይኖቻችሁ ያዩአቸውን ነገሮች እንዳትረሱ፣ ደግሞም በሕይወት እስካላችሁ ድረስ ከልባችሁ እንዳይጠፉ ብቻ ተጠንቀቁ፣ ነቅታችሁም ራሳችሁን ጠብቁ። እነዚህን ለልጆቻችሁና ከእነርሱ በኋላ ለሚወለዱት ልጆቻቸው አስተምሯቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ በምትኖሩበት ዘመን ሁሉ ይህን በዐይናችሁ ያያችሁትን ሁሉ እንዳትረሱና ከአእምሮአችሁ እንዳይጠፋ ተጠንቀቁ። ለልጆቻችሁና ለልጅ ልጆቻችሁም አስተምሩአቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “እምበኣርከስ እቲ ዓይንኹም ዝረአዮ ነገር ከይትርስዑ፥ ብዅሉ ናይ ህይወት ዘመንኩም ድማ ኻብ ልብኹም ከይወፅእ፥ ንርእስኹም ተጠንቀቑ፤ ነፍስኹም ሓልዉ፤ ንደቅኹምን ንደቂ ደቅኹምን ድማ መሃርዎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓንትስ እቲ ዓይንኻ ዝረአዮ ነገር ከይትርስዖ ፡ ብኹሉ መዕልትታት ህይወትካ ድማ ካብ ልብኻ ኸይወጽእ፡ ንደቅኻን ንደቂ ደቅኻን ደአ ኸተፍልጦም፡ ንርእስኻ ተጠንቀቕ፡ ነፍስኻ ሓሉ። |