Deuteronomy 4:32 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ግና፡ ካብታ ኣምላኽ ንሰብ ኣብ ምድሪ ንሰብ ዝፈጠረላ መዓልቲ፡ ቅድሜኻ ዝነበረት መዓልትታት ሕተት፣ ካብ ሓደ ሸነኽ ሰማይ ክሳዕ እቲ ኻልእ ሸነኽ ድማ ከምዚ ዓብዪ ነገር እንተሎ፡ ወይስ ድሮ ኰይኑዶ እንተ ዀይኑ ሕተቶ ሰሚዐ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰውን በም​ድር ላይ ከፈ​ጠ​ረው ጀምሮ፥ ከሰ​ማይ ዳር እስከ ሰማይ ዳርቻ ድረስ ከቶ እን​ዲህ ያለ ታላቅ ነገር ሆኖ፥ ወይም እንደ እርሱ ያለ ተሰ​ምቶ እንደ ሆነ ከአ​ንተ በፊት የነ​በ​ረ​ውን የቀ​ደ​መ​ውን ዘመን ጠይቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ ከፈጠረው ጀምሮ፥ ከሰማይ ዳር እስከ ዳርቻዋ ድረስ ከቶ እንዲህ ያለ ታላቅ ነገር ወይም እንደ እርሱ ያለ ተሰምቶ እንደሆነ ከአንተ በፊት የነበረውን የቀደመውን ዘመን ጠይቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ ከፈጠረው ጊዜ ጀምሮ፥ ከሰማይ ዳር እስከ ዳርቻዋ ድረስ ከቶ እንዲህ ያለ ታላቅ ነገር ወይም እንደ እርሱ ያለ ተሰምቶ እንደሆነ ከአንተ በፊት የነበረውን የቀደመውን ዘመን ጠይቅ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ጾሳይ ጋድያን አሳ መዳ ጋላሳፐ ዶሚደ፥ ህንተፐ ካሰ አዳ ዎድያ አነ ፓይድተ፤ ሀዋ ማላ ግታባይ ሙለካ ሀን ኤርንቶ ዎይ ስሰት ኤርንቶ፥ ሳሎ ሀ ጋጻፐ ያ ጋጻ ጋካናዉ አነ ኦችተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «S'oossay gadiyaan asaa med'd'eedda gallassaappe doommiide, hintteppe kase aad'd'eeda wodiyaa ane paydite; hawaa mala gitabay mulekka hani erintto woy sisetti erintto, saloo ha gas'aappe ya gas'aa gakkanaw ane oochchite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Xoossay ase biitta bolla medhdhoosofe doommidi intte yelettanaappe kase aadhdhida wodeta xomosite; biitta gaxappe gaxa gakkanaas pilggi xeellite; hayssafe kase hayssa mala gita miishshi mulekka hani erizee? Woykko siyetti erizee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጾሳይ ኣሴ ቢታ ቦላ ሜሶፌ ዶሚዲ ኢንቴ ዬሌታናፔ ካሴ ኣዳ ዎዴታ ጾሞሲቴ፤ ቢታ ጋጻፔ ጋጻ ጋካናስ ፒልጊ ጼሊቴ፤ ሃይሳፌ ካሴ ሃይሳ ማላ ጊታ ሚሺ ሙሌካ ሃኒ ኤሪዜ? ዎይኮ ሲዬቲ ኤሪዜ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ቢታን አሰ መዳ ጋላሳፐ ዶምድ፥ ህንተፈ ካሰ አዳ ዎድያ አነ ፕልግተ፤ ሄሳ መላ ግታባይ ፖሎ ሀን ኤርያኮ ዎይኮ ስኤትድ ኤርያኮ ሳሉዋስ ሀ ጋፃፐ ያ ጋፃ ጋካናዉ አነ ኦይችተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday biittan ase medhida gallasape doomidi, hintefe kase aadhida wodiya ane pilgite; hessa mela gitabay polo hani eriyako woyko si7etidi eriyako saluwas ha gaxape ya gaxaa gakanaw ane oychite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ ከፈጠረበት ቀን ጀምሮ እናንተ ከመኖራችሁ በፊት ስለ ነበረው የቀድሞ ዘመን ጠይቁ፤ ከአንዱ የሰማይ ጫፍ እስከ ሌላው የሰማይ ጫፍ ድረስ ጠይቁ፤ እንደዚህ ያለ ታላቅ ነገር ከቶ ተደርጎ ወይስ እንደዚህ ዐይነት ነገር ከቶ ተሰምቶ ያውቃልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እግዚአብሔር ሰውን በምድር ላይ ከፈጠረበት ጊዜ አንሥቶ እናንተ ከመወለዳችሁ በፊት በነበረው ዘመን ያለፈውን ነገር ሁሉ እስቲ መርምሩ፤ ምድርን በሞላ መርምሩ፤ ከዚህ በፊት ይህን የመሰለ ታላቅ ነገር ከቶ ተደርጎ ያውቃልን? እንደዚህ ያለውን ነገር የሰማ ከቶ አለ ይሆን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ካብታ እግዚኣብሄር ኣብ ምድሪ ንሰብ ዝፈጠረላ መዓልቲ ጀሚሩ፥ ነቲ ቕድሜኹም ዝነበረ፥ ናይ ቀደም ዘመን እስኪ ጠይቑ። ካብቲ ሓደ ወሰን ሰማይ ክሳዕ እቲ ሓደ ወሰን ሰማይ መርምሩ። ከምዙይ ዝበለ ዓብዪ ነገርዶ ኾይኑ ይፈልጥ? ወይ ነዙይ ዝመስልከ ተሰሚዑዶ ይፈልጥ?
Amharic Tigrinya 2011 ካብታ እግዚኣብሄር ንሰብ ኣብ ምድሪ ዝፈጠረላ መዓልቲ፡ ካብቲ ሓደ ወሰን ሰማይ ክሳዕ እቲ ሓደ ወሰን ሰማይ ከምዚ ዝበለ ዓብዩ ነገር ኮይኑ እንተ ኾነ፡ ወይ ነዚ ዚመስል ተሰሚዑ እንተ ኾይኑ፡ ነቲ ቕድሜኻ ዝነበረ ቀዳሞት ዘበናት ጠይቕ።