Deuteronomy 4:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣዒንትኻ ናብ ሰማይ ከይተልዕል፡ ጸሓይን ወርሕን ከዋኽብትን ምስ ረኣኻ፡ እወ፡ ብዘሎ ሰራዊት ሰማይ፡ ንእግዚኣብሄርካ ኼገልግሎምን ኪስጎግን እዩ። እግዚኣብሄር ንዅሎም ኣህዛብ ኣብ ትሕቲ ብዘላ ሰማይ መቒልዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ሰማይ አት​መ​ል​ከት፤ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሰ​ማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕ​ዛብ ሁሉ የሰ​ጣ​ቸ​ውን ፀሐ​ይ​ንና ጨረ​ቃን፥ ከዋ​ክ​ብ​ት​ንና የሰ​ማ​ይን ሠራ​ዊት ሁሉ አይ​ተህ፥ ሰግ​ደ​ህ​ላ​ቸው፥ አም​ል​ከ​ሃ​ቸ​ውም እን​ዳ​ት​ስት ተጠ​ን​ቀቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዓይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ አምላክህ እግዚአብሔር ከሰማይ ሁሉ በታች ላሉት አሕዛብ ሁሉ የሰጣቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንና የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባየህ ጊዜ፥ ሰግደህላቸው አምልከሃቸውም እንዳትስት ተጠንቀቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዐይኖችህን ወደ ሰማይ አንሥተህ፥ ጌታ አምላካችሁ ከሰማይ በታች ላሉት ሕዝቦች ሁሉ የሰጣቸውን፥ ፀሐይንና ጨረቃን ከዋክብትንም፥ የሰማይን ሠራዊት ሁሉ ባያችሁ ጊዜ፥ በመሳት እንዳትሰግዱላቸውና እንዳታመልኳቸው ተጠንቀቁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ሳሉዋ ፑደ ጼሊደ፥ መና ጎዳይ ህንተ ጾሳይ ሳሉዋፐ ጋርሳና ደእያ ካዉተቶ ኡባዉ እሜዳ አዋ፥ አግና፥ ጾልንተቱዋነ ሳሉዋ መታቱዋ ኡባ በኢደ፥ ህንተ ኡንቱንቶ ጎይኒደ፥ ባለናዳን ናገትተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay saluwaa pude s'eelliide, Med'inaa Goday hintte S'oossay saluwaappe garssana de'iyaa kawutetsatoo ubbaw immeedda aawaa, aginaa, s'oolinttetuwaanne saluwaa med'etatuwaa ubbaa be'iide, hintte unttunttoo goyinniide, balenaadan naagettite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse salo pude xeellidi intte GODAY asa ubbaas immida arshe, agina, xoolinttenne salo medheta ubbaa be7idi intte isttas goynnidi balontta mala naagettite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ሳሎ ፑዴ ጼሊዲ ኢንቴ ጎዳይ ኣሳ ኡባስ ኢሚዳ ኣርሼ፥ ኣጊና፥ ጾሊንቴኔ ሳሎ ሜታ ኡባ ቤኢዲ ኢንቴ ኢስታስ ጎይኒዲ ባሎንታ ማላ ናጌቲቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሎ ፑደ ፄልዳ፥ ጎዳይ ነ ፆሳይ ሳሎፐ ጋርሳን ደእያ ካዎተታስ እምዳ አዋ፥ አጌና፥ ፆልንቶታነ ሳሎ መተታ ኡባ በእዳ፥ ነ ኤንታዉ ጎይናዳ ባሎና መላ ናገታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Salo pude xeellida, Goday ne Xoossay salope garsan de7iya kawotethatas imida awa, ageena, xoolintotanne salo medhetethata ubbaa be7ida, ne entaw goyinnada balonna mela naageta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ሰማይ ቀና ብለህ ፀሓይን፣ ጨረቃንና ከዋክብትን፣ የሰማይ ሰራዊትንም ሁሉ በምትመለከትበት ጊዜ፣ ወደ እነርሱ እንዳትሳብና እንዳትሰግድላቸው፣ አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከሰማይ በታች ላሉ ሕዝቦች ሁሉ ድርሻ አድርጎ የሰጣቸውንም ነገሮች እንዳታመልክ ተጠንቀቅ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በሰማይ ላይ የምታዩአቸውን ፀሐይንና ጨረቃን ወይም ከዋክብትን ወይም የሰማይን ሠራዊት ሁሉ በማምለክና ለእነርሱ በመስገድ እንዳትፈተኑ ተጠንቀቁ፤ እግዚአብሔር አምላካችሁ እነዚህን ሁሉ ሌሎች ሕዝቦች ብቻ ያመልኩአቸው ዘንድ አሳልፎ ሰጥቶአቸዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፀሓይን ንወርሕን ንኸዋኽብትን፥ ንዅሎም ሰራዊት ሰማይን ርኢኹም ከይተምልኽዎም። እዚኣቶም እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኣብ ትሕቲ ሰማይ ንዘለዉ ዅሎም ህዝብታት ከገልግሉ ዝሃቦም እዮም እሞ፥ ክትሰግዱሎምን ክተገልግልዎምን ኢልኩም ከይትስሕቱ ተጠንቀቑ።
Amharic Tigrinya 2011 ጸሓይን ወርሕን ከዋኽብትን፡ ኩሎም ሰራዊት ሰማይ ርኢኻ ኣዒንትኻ ንሰማይ ከይተልዕሊ እሞ ነቶም እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣብ ትሕቲ ሰማይ ንዘለው ኹሎም ህዝብታት ዝመቐሎም ናብ ምስጋዶምን ምግልጋሎምን ከይትስሐብ ተሓሎ።