Deuteronomy 4:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ፡ ንርእስኹም ኣይተበላሽዉን ንርእስኹም ድማ እተቐርጸ ምስሊ፡ ምስሊ ዝዀነ ይኹን መልክዕ፡ ምስሊ ተባዕታይ ወይ ኣንስተይቲ ኣይትሰርሑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዳ​ት​በ​ድሉ፥ የተ​ቀ​ረ​ጸ​ውን ምስል፥ የማ​ና​ቸ​ው​ንም ነገር ምሳሌ፥ በወ​ንድ ወይም በሴት መልክ የተ​ሠ​ራ​ውን፥ በም​ድር ላይ ያለ​ውን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የማናቸውንም መልክ በየትኛውም ምስል፥ በወንድ ይሁን በሴት መልክ፥ የተቀረጸውን ምስል ለራሳችሁ በማድረግ እንዳትረክሱ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አቱማ ዎይ ማጫ ማላን ኦሰቴዳዋ ግድና
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Attuma woy mac'c'a malan oosetteeddawaa gidina
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessika adde woykko macca misatissi eeqa misle medhdhidi izan intte tunontta malassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሲካ ኣዴ ዎይኮ ማጫ ሚሳቲሲ ኤቃ ሚስሌ ሜዲ ኢዛን ኢንቴ ቱኖንታ ማላሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አደ ዎይኮ ማጫ መን ኦሰትዳባ ግድን፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Adde woyko macca medhon oosetidaba gidin,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይኸውም እንዳትረክሱ፣ በወንድ ወይም በሴት መልክ በማናቸውም ዐይነት ምስል የተቀረጸ ጣዖት ለራሳችሁ እንዳታበጁ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ በወንድ ወይም በሴት መልክ ቅርጽ በመሥራት እንዳትረክሱ ተጠንቀቁ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዝኾነ ምስሊ፥ ብመልክዕ ሰብኣይ ወይ ብመልክዕ ሰበይቲ ምስሊ ጣዖት ብምስራሕ ከይትረኽሱ ተጠንቀቑ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዝኾነ ምስሊ፡ ብመልክዕ ሰባኣይ ወይ ናይ ሰበይቲ እትወቕረ ምስሊ ብምግባርኩም ከየበላሽው፡