Deuteronomy 4:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በታ ጊዜ እቲኣ ድማ እግዚኣብሄር፡ ኣብታ ኽትወርስዋ እትግዕዙላ ምድሪ ምእንቲ ኽትገብርዎ፡ ሕግታትን ስርዓታትን ክምህረኩም ኣዘዘኒ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ትወ​ር​ሱ​አት ዘንድ ተሻ​ግ​ራ​ችሁ በም​ት​ገ​ቡ​ባት ምድር የም​ታ​ደ​ር​ጉ​አ​ትን ሥር​ዐ​ትና ፍርድ አስ​ተ​ም​ራ​ችሁ ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በዚ​ያን ጊዜ አዘ​ዘኝ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ትወርሱአት ዘንድ ተሻግራችሁ በምትገቡባት ምድር የምታደርጉአትን ሥርዓትና ፍርድ አስተምራችሁ ዘንድ እግዚአብሔር በዚያን ጊዜ አዘዘኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ትወርሱአት ዘንድ ተሻግራችሁ በምትገቡባት ምድር የምታደርጉትን ሥርዓትና ሕግጋት እንዳስተምራችሁ ጌታ በዚያን ጊዜ አዘዘኝ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ላታናዉ ብያ ጋድያን ኦናዳን፥ አዋዩዋነ ህግያ ህንተና ታማርሳና ማላ፥ መና ጎዳይ ታና ሄ ዎደ አዛዜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte laattanaw biyaa gadiyaan ootsanaadan, awaayuwaanne higgiyaa hinttena tamaarissana mala, Med'inaa Goday taana he wode azazeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte geli laattana biittayn dishe intte ooththanaas bessiza wogatanne maarata ta inttena tamaarsana mala GODAY tana azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ጌሊ ላታና ቢታይን ዲሼ ኢንቴ ኦናስ ቤሲዛ ዎጋታኔ ማራታ ታ ኢንቴና ታማርሳና ማላ ጎዳይ ታና ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ላታናዉ ብያ ቢታን ኦና መላ ዎጋነ ህግያ ህንተና ታማርሳና መላ ጎዳይ ታና ሄ ዎደ ኪትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte laattanaw biya biittan oothana mela wogaanne higgiya hintena tamaarsana mela Goday tana he wode kiittis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ በምትወርሷት ምድር ውስጥ የምትከተሏቸውን ሥርዐትና ሕግ እንዳስተምራችሁ በዚያን ጊዜ እግዚአብሔር (ያህዌ) አዘዘኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እኔም፥ ድል አድርጋችሁ በምትወርሱአት ምድር ስትኖሩ ልትፈጽሙት የሚገባውን ሕግና ሥርዓት ሁሉ እንዳስተምራችሁ እግዚአብሔር አዞኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር፥ በታ ጊዜ እቲኣ ድማ ኣብታ ኽትወርስዋ እትኣትዉዋ ምድሪ ምእንቲ ኽትፍፅምዎ ሕግጋትን ፍርድታትን ክምህረኩም ሽዑ ኣዘዘኒ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር በታ ጊዜ እቲአ ድማ ንኣይ ኣብታ ኽትወርስዋ እትሓልፍዋ ምድሪ ኽትገብርዎ ሕጋጋትን ፍርድታትን ክምህረኩም ኣዘዘኒ።