Deuteronomy 4:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ካብ ሓዊ ተዛረበኩም፡ ድምጺ እቲ ቓላት ሰሚዕኩም፡ ተመሳሳል ግና ኣይረኣኹምን። ድምጺ ጥራይ ሰሚዕካ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእ​ሳት መካ​ከል ሆኖ ተና​ገ​ራ​ችሁ፤ የቃ​ልን ድምፅ ሰማ​ችሁ፤ ከድ​ምፅ በቀር መል​ክን ግን አላ​ያ​ች​ሁም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በእሳት ውስጥ ሆኖ ተናገራችሁ፤ የቃልን ድምፅ ሰማችሁ፥ መልክ ግን አላያችሁም፤ ድምፅን ብቻ ሰማችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም በእሳት ውስጥ ሆኖ ተናገራችሁ፤ የቃሉን ድምፅ ሰማችሁ፥ ድምፅን ብቻ ነበር እንጂ መልክ አላያችሁም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይካ ታማ ግዶፐ ህንተንቶ ሃሳዬዳ፤ ህንተ አ ኮሻ ስሴድታፐ አትና፥ አ በእበይክታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaykka tamaa gidoppe hinttenttoo haasayeedda; Hintte Aa kooshshaa siseedditappe attina, Aa be'ibeykkita.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessaththoka GODAY tama laco giddon dishe inttes haasaydes; histtiin izi haasayza qaalaa siyideta attiin iza medha mulekka be7ibeekketa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳካ ጎዳይ ታማ ላጮ ጊዶን ዲሼ ኢንቴስ ሃሳይዴስ፤ ሂስቲን ኢዚ ሃሳይዛ ቃላ ሲዪዴታ ኣቲን ኢዛ ሜ ሙሌካ ቤኢቤኬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ታማ ግዶን ግድድ ህንተዉ ኦድስ። ህንተ እያ ግርሳ ስእደታፐ አትሽን፥ እያ ማላ በእቤከታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday tama giddon gididi hintew odis. Hinte iya girsa si7idetape attishin, iya malaa be7ibeeketa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) በእሳቱ ውስጥ ሆኖ ተናገራችሁ፤ እናንተም የቃሉን ድምፅ ሰማችሁ፤ መልክ ግን አላያችሁም፤ ድምፅ ብቻ ነበርና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም እግዚአብሔር በእሳት ነበልባል ውስጥ ሆኖ ተናገራችሁ፤ የቃልን ድምፅ ሰማችሁ፤ ድምፅን ብቻ ሰማችሁ እንጂ መልክ አላያችሁም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ኻብ ውሽጢ እቲ ሓዊ ተዛረበኩም፤ ድምፂ ዘረባኡ ሰማዕኹም፤ ድምፂ ጥራሕ ሰማዕኹም እምበር፥ መልክዕስ ከቶ ኣይረአኹምን።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከአ ካብ ውሽጢ እቲ ሓዊ ተዛረበኩም፡ ድምጺ ዘረባኡ ሰማዕኩም፡ ድምጺ ጥራይ እምበር፡ መልክዕሲ ከቶ ኣይርኤኹምን።