Deuteronomy 33:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ ዛቡሎን ድማ ከምዚ በለ፦ ዛቡሎን ብሰሪ ስደትካ ተሓጐስ። ኢሳኮር ድማ ኣብ ድንኳናትኩም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ ዛብ​ሎ​ንም እን​ዲህ አለ፦ ዛብ​ሎን ሆይ፥ በመ​ው​ጣ​ትህ፥ ይሳ​ኮር ሆይ፥ በድ​ን​ኳ​ንህ ውስጥ ደስ ይበ​ላ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ። ዛብሎን ሆይ፥ በመውጣትህ፥ ይሳኮር ሆይ፥ በድንኳንህ ውስጥ ደስ ይበላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዛብሎና ዛርያባ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔኖ ዛብሎና፥ ኔን ነ ከሳን ናሸታ፤ ይሳኮራ፥ ኔንካ ነ ዱንካንያን ናሸታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Zaabiloona zariyaabaa hawaadan yaageedda; «Neenoo Zaabiloonaa, neeni ne kessan nashetaa; Yisaakooraa, neenikka ne dunkkaaniyaan nashetaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Zaabiloone qommota gishshassinne Yisakoore qommota gishshas Musey, «Zaabiloone! Neni ne kessan ufayetta; Yisakoore! Nenikka ne dunkaane giddon ufayetta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዛቢሎኔ ቆሞታ ጊሻሲኔ ዪሳኮሬ ቆሞታ ጊሻስ ሙሴይ፥ «ዛቢሎኔ! ኔኒ ኔ ኬሳን ኡፋዬታ፤ ዪሳኮሬ! ኔኒካ ኔ ዱንካኔ ጊዶን ኡፋዬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዛብሎና ኮቻባ፥ “ዛብሎና፥ ኔኒ ነ ከሳን ኡፋይታ፤ ይሳኮራ፥ ኔኒ ነ ዱንካንያን ኡፋይታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Zabloona kochaaba, “Zabloona, neeni ne kessan ufayta; Yisaakora, neeni ne dunkaaniyan ufayta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ስለ ዛብሎንም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን ሆይ፤ ወደ ውጭ በመውጣትህ፣ አንተም ይሳኮር በድንኳኖችህ ውስጥ ደስ ይበልህ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለ ዛብሎን ስለ ይሳኮር ነገዶችም እንዲህ አለ፦ “ዛብሎን በመርከብ ስትጓዝ ደስ ይበልህ፤ ይሳኮርም በቤትህ ሆነህ ደስ ይበልህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብዛዕባ ዛብሎን ከምዙይ በለ፦ “ኣታ ዛብሎን፥ ብምውፃእኻ ደስ ይበልካ፤ ኣታ ይሳኮርውን ኣብ ድንኳናትካ ደስ ይበልካ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዛዕባ ዛብሎን ድማ በለ። ኣታ ዛብሎን፡ ብምውጻእካ ባህ ይበልካ። ኣታ ይሳኮርውን ኣብ ድንኳናትካ።